Download Geez Unicode Font if unable to read Amharic text.

ቅርሳችንን የምናዳብርበት አንዱ መንገድ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ ነው፤ ሐዋርያው ጴጥሮስ እንኳ፣ በሕይወት እያለሁ ይሁን ከሞትኩም በኋላ “በማሳሰቤ ላነቃችሁ የሚገባኝ ይመስለኛል” ሲል ዝንጉነታችንን ይጠቁመናል፤ ለዚህ ዓምድ የምንመርጣቸው ጽሑፎች በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመረኰዙና መሠረታዊ እርምትና ትምህርት የሚሰጡ ጽሑፎችን ይሆናል፤ ከጽሑፉም ለመጠቀም ለሚፈቅዱ ሁሉ ይረዳ ዘንድ በእያንዳንዱ ክፍል ግርጌ ለውይይት የሚሆኑ ጥያቄዎችን እንደ አስፈላጊነቱ አክለናል። አስተያየታችሁን info@ethiopianchurch.org ላኩልን።