|
ታማኝነት
ማቴ. 25፡ 14-27
ታማኝ ሰዎች ሥራቸው ይናገራል፣ ክብደት አላቸው፣ የውበት ግርማ በነፍሳቸው ውስጥ አለ፣ ለኃላፊነት ብቁ ናቸው፣ ጥንቃቄ መመሪያቸው ነው … ታማኝነት ለእግዚአብሔር ነው፣ ደግሞ ለሰው፤ ታማኝ ሰው እግዚአብሔር ያየኛል ብሎ ነው የሚኖረው … |
|
እግዚአብሔር የሚጠላቸው 7
ነገሮች
ምሳሌ 6፡ 12-19 ትዕቢተኛ ዓይን፣ ሃሰተኛ ምላስ፣ ንጹሕን ደም የምታፈስ እጅ፣ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፣ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፣ በሃሰት የሚናገር ሃሰተኛ ምስክር፣ በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘራ። |
|
ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም (ክፍል 1) ሥጋዊው ሰው ለምድሩ አኗኗር የተመቻቸ ነው፣ ምክንያቱም ዓይነቱ ነው። ከውስጥ ያለችው መንፈስ ግን ሕያው እግዚአብሔርን ትፈልጋለች፤ |
|
ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም (ክፍል 2) ለሰው ክብሩ የሚሆነው በሕይወቱ ለእግዚአብሔር ነገር ከፍተኛ ቦታ ሲሰጥ ብቻ ነው፤ |
|
ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም (ክፍል 3) ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው።
|