የመለኮቱ ኃይል፥
በገዛ ክብሩና በበጎነቱ
የጠራንን በማወቅ፥
ለሕይወትና
እግዚአብሔርን ለመምሰል
የሚሆነውን ነገር ሁሉ
ስለ ሰጠን፥
በእግዚአብሔርና
በጌታችን በኢየሱስ
እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛልን …
የሰላምም ጌታ ራሱ
በሁሉ መንገድ
ዘወትር ሰላምን ይስጠን።
ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን።
2ኛ ጴጥሮስ 1፡ 2-3፤ 2ኛ ተሰሎንቄ 3፡ 16
Copyright © 2006 ethiopianchurch.org