ገጽ 2
ለጌታ ክብር … ?
ኃይለኛ ቁርጠት እንደ ነበረብኝ ትዝ ይልሻል?
አዎን፣ ምን ሆነ ታዲያ?
ጌታ በትንቢት ፈወሰኝ እኰ!
እንቅልፍ ነሳኝ ስትዪ የነበረው አደል?
እሰይ፣ በደንብ አስታውሰሃል
ያ ቁርጠት ብቻ ነው ትያለሽ?
ምን ልበል ብዬ ነው
ከካንሰር በምን ይለያል? ቁርጠት ብትዪ እንደ ቀላል ይቆጥሩብሻል፤
ጌታ ከፍ ከፍ እንዲል ካንሰር ነው ማለት አይሻልም … ?
Copyright © 2006 ethiopianchurch.org