*  ተሹመህ ሩቅ አገር የምትዛወር ቢሆንና፣ ዝውውሩ ከወዳጆችህ እንደሚያቆራርጥህ ብታውቅ፣ ሹመቱን ትቀበላለህ?  *

*  አገራችን በብዙ ነውጥ ውስጥ ትገኛለች። ያንተ መሞት ብቻ ሰላም የሚያመጣ ቢሆን ለመሞት ፈቃደኛ ነህ?  *  

* ወ/ሮ ደግነሽ ሁለት ህጻናትን ለማብላት፣ ለማልበስና ለማስተማር የሚያነሳሳቸው መሆኑን ብታውቅ፣ ለአንድ ዓመት ፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎችን ላለመከታተል ትወስናለህ?  *

*  ከፍተኛ መስዋእት ከከፈልክ ያንተ እንደሚሆን ብታውቅ፣ የትኛውን ትመርጣለህ? የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር፣ መስቀል አደባባይ ላይ ሐውልት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለቤት  *