ልቤ ከብዷል ዛሬ

የመድኃኔዓለምን ጒልላት 

ሳልፍ ከርቀት አየሁት፣ 

በዝግባ ዛፍ ተከልሎ 

ግርማው ከብዶ አይሎ፤

የደመና ክምር ከላይ 

ብሩህ ሰማይ ላይ ተንጠልጥሎ - 

ልቤ ግን እጅግ ከብዷል ዛሬ 

ትውልድ እንደ መንጋ ሲጋዝ

ሲታረድ ባሸባሪ ወሬ 

---------------------------------

© ምትኩ አዲሱ / ግንቦት 28/2005 ዓ.ም.

ቀላሉን መንገድ | የማለዳ ድባብ | ከየት ተገኘሽ ሳልል | ቋንቋን በቋንቋ | ስደተኛውና አምላኩ | ሞት እና ፕሮፌሰር | የድመትና ያይጥ ፍቅር | የልማት መሠረቱ መታመን ነው | ጒግል እንደ አዋቂ | ቆመህ እያየህ | ለመቶ ሚሊዮን የአገሬ ሕዝብ | ትዝብቶች ከ “አባቴ ያቺን ሰዓት” | ይድረስ ለቴዲ አፍሮ | ችግሩ አልተፈታ | በፎቶ ኢትዮጵያና እንግሊዝ | ጸሎትና ስፖርት | መጠየቅ ክልክል ነው? | የሺህ ጋብቻ ወይስ ቅዱስ ጋብቻ? | መሬት መሬት ሲያይ | ልቤ ከብዷል ዛሬ | ቸር ወሬ አሰማኝ | መንበርና እርካብ | ጒዞዬ | ፓትርያርክ በዕጣ | ባንተ በኲል ስትቦረቡር | Land of the Shy, Home of the Brave