“በአሁኑ ጊዜ የመኪና መንጃ ፈቃድ ከማግኘት ይልቅ
የጋብቻ ሰርተፊኬት ማግኘት የሚቀል ሆኗል።
ያለ በቂ ዝግጅት የተጀመረ ትዳር
ከተጀመረ በኋላም አስፈላጊ እንክብካቤ ያልተደረገለት ትዳር
... ቢፈርስ ሊያስገርም አይገባም
... ትዳር ለሰው የሚያስፈልገው ተቋም ነው እንጂ፣
ሰው የፈጠረው ተቋም አይደለም።” (ገፅ 10-11)

ለመግዛት፦https://simbooksethiopia.com/
ወይም (251-1) 349 30 71 ይደውሉ።

gebre book