×

Warning

JUser: :_load: Unable to load user with ID: 42
Sunday, 13 November 2011 21:04

ያለ ዕውቀት መቅናት Featured

Rate this item
(0 votes)

የሚከተለው ርዕሰ አንቀጽ፣ ማኅበረ በኵር ካሳተመው፣ ከጮራ መጽሔት ቁጥር 34፣ ገጽ 1-2 ላይ የተወሰደ ሲሆን፣ ለብዙዎች እንዲዳረስ በማሰብ ለጥፈነዋል። ይህን ጽሑፍ ያዘጋጁትን ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካቸው።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፣ አሜን።

ያለ ዕውቀት መቅናት

ቅንአትን ሥጋዊና መንፈሳዊ ብሎ ለሁለት ከፍሎ ማየት የተለመደ ሆኗል። ሥጋዊ ቅናት በጥቅሉ ሲታይ፣ በሌላው ሰው ማደግና አንዳች ነገር ማግኘት ደስ አለ መሰኘትና የሌላው ይሆን ዘንድ ያልወደዱትን ለራስ ለማድረግ መፈለግ በመሆኑ ፍቺው ብዙም አያደናግርም። በመንፈሳዊ ስም የሚጠራው ቅናት ግን ሁል ጊዜ መንፈሳዊ ነው ለማለት ይቸግራል። እንዲያውም መንፈሳዊ ካባ የደረበ ሥጋዊ ቅናት ሆኖ የሚገለጥበት አጋጣሚ ጥቂት አይደለም።

እንዲህ ያለውን መንፈስ ለበስ ሥጋዊ ቅናት ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ‘ያለ ዕውቀት መቅናት’ ይለዋል። ይህን ያለውም የዘመዶቹን የአይሁድን ቅንአት ምንነት በገለጸበት ክፍል ነው። እነርሱ ለእግዚአብሔር የሚቀኑ መሆናቸውን ሐዋርያው አልሸሸገም፤ ለእግዚአብሔር የቀኑ ይሁኑ እንጂ፣ ቅንአታቸው በዕውቀት ላይ ስላልተመሠረተ የራሳቸውን ጽድቅ ለማቆም በመፈለግ ለእግዚአብሔር ጽድቅ መገዛትን እንቢ አሉ [ሮሜ 10፣13]።

እንዲህ ባለው ቀናተኛነት ውስጥ ጳውሎስ የተባለው ሳውልም ዐልፏል። ለሙሴ ሕግ በመቅናት እግዚአብሔርን ያገለገለ እየመሰለው የክርስቶስን ተከታዮች በጽኑ ያሳድድ ነበር። በክርስቶስ ወደ ማመን ከተመለሰ በኋላ፣ በትዝታ ወደ ኋላ ተመልሶ በአይሁድ መካከል የሰጠው ምስክርነት ይህንኑ ያስረዳል። “እኔ … የአባቶቼንም ሕግ ጠንቅቄ የተማርሁ፣ ዛሬውንም እናንተ ሁሉ እንድትሆኑ ለእግዚአብሔር ቀናተኛ የሆንሁ አይሁዳዊ ነኝ። ወንዶችንም ሴቶችንም እያሰርሁ ወደ ወኅኒም አሳልፌ እየሰጠሁ ይህን መንገድ [ክርስትናን] እስከ ሞት ድረስ አሳደድሁ” [የሐዋርያት ሥራ 22:3-4]። እንዲሁም ለፊልጵስዩስ ምእመናን በጻፈው መልእክቱ፣ “ስለ ቅንአት ብትጠይቁ፣ ቤተ ክርስቲያንን አሳዳጅ ነበርሁ፤” ብሏል [3:6]። ምናልባትም ይህ በዘመኑ አይሁድ ዘንድ የቀናተኛነት ጣሪያ ተደርጎ ሳይወሰድ አልቀረም። ምክንያቱም ጳውሎስ ‘በቅንአትም ቢሆን እኔን የሚበልጥ ማንም የለም’ እያለ ነውና የሚናገረው [ቁ.4]። ይህ ሁሉ ግን፣ የሙሴ ሕግ የተሰጠው ፍጹም የሆነው [ወንጌል] እስኪመጣ ድረስ መሆኑን ካለማወቅ የመጣ ዐጕል ቅናት እንደ ሆነ ለመገንዘብ አያስቸግርም። ያለ ዕውቀት መቅናት ይሏል ይህ ነው።

ጳውሎስ ይህንና የመሳሰለውን ኢመንፈሳዊ ድርጊት ክርስትና ላይ ቆሞ ሲያስታውሰው፣ እንደ መልካም ሥራ ሳይሆን “እንደ ጕድፍ”፣ “እንደ ጕዳት”ም ነው የቆጠረው [ቁ.7-9]። ምክንያቱም ጌታ በወንጌል፣ “እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከምንም በላይ ደግሞ የሚገላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል” [ዮሐንስ 16:1-2] በማለቱ፣ እንዲህ ያለው ቅንአት፦ እግዚአብሔርን የሚያሳዝን እንጂ የማያስደስት ቅንአት፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ክብርና ምስጋናን የሚያሰጥ ሳይሆን በኀጢአተኛነት የሚያስጠይቅና ኵነኔን የሚያስከትል ቅንአት፣ እንዲያው በጥቅሉ ባዶ ቅንአት መሆኑን አስተውሏል።

ዛሬም እንደ አይሁድ ለእግዚአብሔር በመቅናት ስም ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሚመላለሱ ሞልተዋል። በዘመናችን ለእናት ቤተ ክርስቲያን ህልውና ቀንተው የተነሡ ብዙዎች፣ ቅንአታቸውና ለቤተ ክርስቲያናቸው ያላቸው ፍቅር በራሱ ደስ የሚያሰኝ ነው ሊባል ቢችልም፣ ቅንአታቸውን የሚያሳዩበት መንገድ ግን በአብዛኛው ክርስቲያናዊናመንፈሳዊ ሆኖ አይታይም፤ በዕውቀት ላይ ስላልተመሠረተም ከአይሁድ ቅንአት የተለየ አይደለም።

ቅንአታቸው በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት ላይ በተመሠረተ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚመራ አለ መሆኑ ዋናው መሠረታዊ ችግር ተደርጎ ይወሰዳል። ቤተ ክርስቲያንን እንደ አንድምድራዊት ድርጅት በመቍጠር፣ ህልውናዋን የእግዚአብሔርን ቃል በጥራት በማስተማር ሳይሆን በምድራዊ ጥበብና በሥጋዊ ኀይል ለማስጠበቅ ላይ ታች ይላሉ። የቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በወንጌሉ ቃል ሳይሆን ማለቂያ በሌለው፣ የአሮጊቶችን ተረት በመሰለ ትምህርት እንዲሞላ ለማድረግ ይታገላሉ። ቤተ ክርስቲያን በቃለ እግዚአብሔር ወልዳ ያሳደገቻቸውንና ደረሱልኝ ብላ ተስፋ የጣለችባቸውን አገልጋዮቿን፣ ብርሃኑን ጨለማ፣ ጨለማውን ብርሃን፣ መልካሙን ክፉ፣ ክፉውን መልካም፣ ጣፋጩን መራራ፣ መራራውን ጣፋጭ [ኢሳይያስ 5:20] በማለት የተለያየ ስም እያወጡ ያሳድዳሉ። በሌሎች አስታከው ወንጌልንና የወንጌል እንብርት የሆነውን ኢየሱስን ይቃወማሉ። ውስጣዊ ዐይኖቻቸው በርተው እነዚህንና ሌሎችንም ክፉ ሥራዎቻቸውን፣ ለእግዚአብሔር በእውነት ቀንተው ስሙን ካስከበሩት እውነተኛ አገልጋዮቹ ሥራ ጋር ቢያስተያዩት ምንኛ ባፈሩ! ድርጊታቸውንም እንደ ጳውሎስ ጕዳትና ጕድፍ አድርገው በቆጠሩት ነበር።

ከመንፈሳዊ ቅንአት አንጻር፣ ከላይ ከተዘረዘሩት ክፉ ሥራዎች መካከል አንዱ ስንኳ ለእግዚአብሔር መቅናትን ማሳያ ሆኖ ሊጠቀስ አይችልም። ቤተ ክርስቲያን የገሃነም ደጆች የማይችሏት ሆኖ በክርስቶስ የተመሠረተች የእግዚአብሔር መንግሥት እንጂ፣ በሰዎች ስምምነት የተቋቋመች ምድራዊ ድርጅት ወይም “ኀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር” አይደለችምና ጠባቂዋ ራሱ ጌታ እግዚአብሔር መሆኑ በቅድሚያ መታወቅ አለበት። የሥልጣኗና የትምህርቷ መሠረት፣ የህልውናዋ መጠበቂያም ሌሎች የፈጠራ ጽሑፎች ሳይሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ቤተ ክርስቲያን በወንጌል ምክንያት መሰደድ እንጂ ማሳደድ ከክርስቶስና ከሐዋርያቱ የተማረችው፣ የተቀበለችውም ግብሯ አይደለም። የወንጌልን ማእከላዊ መልእክት ክርስቶስን በመስበክ የምሥራቹን ቃል ታበሥራለች እንጂ፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ክርስቶስንና ወንጌሉን አትቃወምም።

አይሁድ ለሙሴ ሕግ ቀንተው ክርስቶስን በመስቀላቸው፣ ተከታዮቹ ሐዋርያትንም ተቃውመው እስከ ሞት ድረስ በማሳደዳቸው እግዚአብሔርን አሳዘኑት እንጂ ደስ አላሰኙትም። “እነርሱ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፤ እኛንም አሳደዱን፣ እግዚአብሔርንም ደስ አላሰኙትም፤ የሰውም ሁሉ ፀር ሆኑ፤ ይኸውም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ለመከልከል ነው፤ በዚህ ሁኔታ ኀጢአታቸውን ሁል ጊዜ በራሳቸው ላይ እስከ መጨረሻው እያከማቹ ይሄዳሉ። ቁጣውም በእነርሱ ላይ ያለ ልክ መጥቶአል” [1ኛ ተሰሎንቄ 2:15-16፤ ዐ.መ.ት.]። ስለዚህ በአይሁድ መንገድ ቀናተኛ የሆኑ ሁሉ፣ እንደ ጳውሎስ ጌታንና ቤተ ክርስቲያንን ከማሳደድ ተመልሰው ስለ ጌታ ስም ለመሰደድ ራሳቸውን ካላዘጋጁ፣ ስለ ገፉት የእግዚአብሔር ጽድቅና ስለ ፈጸሙት ኀጢአት፣ በዚህ ዓለም በተለያየ መከራና ችግር ይቀጣሉ፤ በመጨረሻው ቀንም ይጠየቁበታል።

ሰላም ሊሰጣት የመጣውን ጌታን በመቃወም ሰቅላ ለገደለችው፣ ወደ እርስዋም የተላኩ ነቢያትን ላሳደደችው ለኢየሩሳሌም በራሱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ፣ “ኢየሩሳሌም፣ ኢየሩሳሌም ነቢያትን የምትገድል፣ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፉችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! [እናንተ ግን] አልወደዳችሁምም። እነሆ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል” [ማቴዎስ 23:37-38] ተብሎ እንደ ተነገረባት፣ በ 70 ዓ.ም. ሮማውያን አወደሟት፤ ብዙ አይሁድም ዐለቁ።

ዛሬም ያለ ዕውቀት “ቀናተኛ” የሆኑ ሁሉ፣ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር በመቅናት ስም ከፈጸመችው ዐመፅና ዐመፅዋ ካስከተለባት ከዚህ ጥፋት መማር አለባቸው። ለእግዚአብሔር ቀንተናል በሚል እግዚአብሔርን ሲቃወሙ እንዳይገኙ ሊጠነቀቁ ይገባል። ለሰላማቸው የሚሆነውን የክርስቶስን ወንጌል መቃወማቸውንና የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሯቸውን ማሳደዳቸውን የሚገፉበት ከሆነ ግን፣ የዘላለም ሕይወት እንዳይገባቸው በራሳቸው ላይ ፈርደዋል ማለት ነው [የሐዋርያት ሥራ 13:46]።

Read 634045 times

130784 comments

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:15 posted by Thomasrap

    Требование продиктовано политикой против отмывания денег.Хочется сорвать большой удачный куш. http://pmp.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.theasianmrsblanding.com/profile/ficarrauqumld/profile Игровые автоматы черепа http://metalloprokat39.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.soclassik.com/profile/ayeshacvm5/profile Казино онлайн рулетка отгрыш бонуса http://totalcharm.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.denisesbarrapsicologa.com/profile/donniegertiede/profile Download игровые автоматы http://google.com.kh/url?q=https://www.jennisoncorp.com/profile/sophiesjsm/profile Охотный ряд игровые автоматы https://toolbarqueries.google.ga/url?q=https://www.divinehomeremodeling.com/profile/stacychrwbm/profile Люди ищущие новое онлайн казино Игровое казино Вулкан 777 предоставляет бонусы.Потому что это самый первый прототип всемирного известного казино, закрытого после ужесточения закона об азартных играх. https://images.google.lu/url?q=https://www.heartbodymindacu.com/profile/hilaryvcl8beth/profile Автоматы игровые пяточки https://images.google.bs/url?q=https://www.pebilie.com/profile/chuckwgewkn/profile Казино гараж играть бесплатно https://www.sharkcitycbd.com/profile/dolliectu1helen/profile Скачати игровые автоматы флеш игры https://www.planejadelta.com.br/profile/chalifournpuktk/profile Автоматы азино777 https://lcbtutoring.com/profile/lisarobin58l/profile Игра +в казино +на деньги отзывы https://www.flaviamarquesfotografia.com/profile/melclare7oq/profile Играть ч автоматы https://birodadolusumutluluk.com/profile/imotnhqamy/profile Реально игра казино бесплатно https://californiastrips4cash.com/profile/clydia39d/profile Бездепозитный бонус от 777 рублей

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:13 posted by Thomasrap

    Особенности топ рейтинга с хорошей отдачей.Самый надежный поставщик онлайн-развлечений – казино Play Fortuna. http://elecmec.co/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.claytemplemedia.com/profile/kevorkianjnhfax/profile Бездепозитный бонус автоматы http://cordillerano.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.covenantcreeksoap.com/profile/bla6w3jjodie/profile Служба поддержки joycasino top igr http://green-cross.pro/bitrix/click.php?goto=https://www.unifiedinrecovery.org/profile/melclare7oq/profile Однорукий бандит играть бесплатно и без регистрации в хорошем качестве https://google.se/url?q=https://www.vangoblindsie.com/profile/elmpteri/profile Казино играть на деньги в покер http://maps.google.ge/url?q=https://www.newentahiel.com/profile/renertprpplu/profile Casino x мобильная версия россия x2022 ru Для удобства поиска все игры поделены на категории по тематикам: «Слоты», «Джекпоты», «Видеопокеры», «Другие», «Live-casino».Основным его отличием является то, что он позволяет пользователю сохранить максимальную мобильность, возможность выбора как, когда и где играть. http://google.co.vi/url?q=https://www.balancinghardhatsandheels.com/profile/vergienellie0v1/profile Слотомания игровые автоматы играть бесплатно без регистрации гараж http://google.co.id/url?q=https://www.viviedanza.it/profile/kristyzpflil/profile Казино азартмания играть онлайн бесплатно официальный сайт https://www.raisingtori.com/profile/cindyfeef/profile Игровые автоматы халявные https://www.drrepairmb.com/profile/gertieozw2mel/profile Играть в онлайн бесплатно игровые автоматы с бонусом https://www.john-pascoe-artist.com/profile/michellefcma/profile Бездепозитный бонус для новых игроков https://sisterscentsmi.com/profile/rheabrendad0/profile Слот автоматы демо игры https://connectingfamily.net/profile/brqu8owalter/profile Играть в игровые автоматы обезьяны бесплатно онлайн https://www.berglinapp.com/profile/null/profile Игровой автомат играть бесплатно без регистрации с бонусом

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:10 posted by Thomasrap

    В этом случае необходимо обратиться в службу клиентской поддержки, которая работает круглосуточно.Обзор казино вулкан ставка. http://akimimport.ru/bitrix/click.php?goto=https://www.thefemelanatedgolfer.com/profile/rowenaro3wqh/profile Играть в вулкан официальный сайт http://zhivoy-sad.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.fjmontello.org/profile/lisarobin58l/profile Казино играть покер бесплатно без регистрации http://topshtukatur.ru/bitrix/rk.php?goto=https://coptocorporate.com/profile/kelsey9ada/profile Играть в казино корону онлайн https://toolbarqueries.google.com.ag/url?q=https://www.urbantechdigital.com/profile/marciepxsarah/profile Игровые автоматы купить бу екатеринбург https://toolbarqueries.google.bi/url?q=https://www.jaeslayhair.com/profile/egginsalegreb/profile Бездепозитный бонус на forex 100 Именно поэтому онлайн автоматы так популярны среди всех, кто жаждет азарта и новых побед!Участники могут получить их во время игры или проводя время на самом сайте Адмирал. https://images.google.je/url?q=https://www.illinoisbeaveralliance.org/profile/cathy173alori/profile Карнавал игровые автоматы бесплатно https://images.google.bi/url?q=https://www.diegoartcollection.com/profile/dianacrrpmarci/profile Азартные игры слот машины демо без регист https://www.claudiamcintyre.com/profile/melaniealbc9/profile Укрой фрукты играть онлайн https://scareusa.com/profile/debrasophiebxhh/profile Играть в игровой челлендж играть https://www.mlmacdonaldauthor.com/profile/luciarosfwmk/profile Lg gx500 игровые автоматы https://www.laughaddictfilm.com/profile/sharronjry3pri/profile Игровые автоматы реальный бонус https://www.theherbalcrown.com/profile/mahk1xeva/profile Поиграть в игровые автоматы бесплатно в шампанку https://www.noecantu.com/profile/analicia6v/profile Игровые автоматы играть бесплатно онлайн игра гладиатор

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:08 posted by Thomasrap

    В любые игровые автоматы Вулкан онлайн - посетителям предлагает сразиться как на реальные средства, так и бесплатно.Игровые автоматы Адмирал можно использовать без регистрации, именно это привлекает новых клиентов. http://100acryl.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.ioc-ecommerce.com/profile/sophiealicia46/profile Игровой автомат алькатрас играть бесплатно и без регистрации http://maidenly.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.evbrothers.pl/profile/minaevay8/profile Игровые автоматы олайн с большой отдачей http://www.bsdd.info/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://dialogofraterno.org/profile/glisaaza/profile Игровой автомат леди удача играть бесплатно http://maps.google.com.pe/url?q=https://www.kauartikel-schweiz.shop/profile/dollietnm/profile Казино бонус нового игрока в http://google.com.ly/url?q=https://middleburywrestlingclub.org/profile/paula6yuvmaria/profile Где есть игровые автоматы Это все связано с тем что на 99.Он сможет сделать времяпровождение игроков еще интереснее и увлекательнее, а главное — прибыльнее. https://maps.google.co.ve/url?q=https://cuoresourcing.com/profile/glisaaza/profile Самые популярные слот автоматы играть на фишки https://www.google.info/url?q=https://zrb.ch/profile/enriquetakri91/profile Видео рулетка онлайн гей https://www.formehealth.co.uk/profile/chantelh4be/profile Самый популярный онлайн казино https://murielpanighisophrologue.fr/profile/terrisophie81tc/profile Вулкан ве https://purrfectbuslife.com/profile/peggyx608mic/profile Срок окупаемости интернет казино https://www.psychologenpraktijkduende.com/profile/tashiaft8c/profile Играть автоматы кемерово https://thebookclub-tustin.com/profile/tomekajenec7f/profile Игровой автомат с шаманом https://bharathelicopter.com/profile/elmpteri/profile Игровые автоматы играть бесплатно пьяница

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:06 posted by Thomasrap

    Также вам предложат сотни (на некоторых сайтах – тысячи) оригинальных моделей, являющихся уникальными разработками производителей софта.Одним из преимуществ казино является доступность всех слотов в демонстрационном режиме. http://ww17.jestar.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.rachelandrewsfitness.com/profile/dmitriy5w4wig/profile Онлайн казино в украине http://dfbannouncer.deluxeforbusiness.com/5887/cgi-bin/online/announcer5/linker.php?st=50878&link=https://www.coachrahuls.com/profile/ijaniexw1/profile Играть в кекс казино http://lawmos.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.gregangelomuseum.com/profile/karenga3x/profile Виртуальное онлайн казино игровы http://maps.google.is/url?q=https://www.peruvianimmersion.com/profile/meagansh3l9/profile Украинское казино онлайн в интернете https://images.google.off.ai/url?q=https://www.asiahello20.com/profile/chhummijqrw/profile Играть в игровые аппараты с бонусами бесплатно и без регистрации Другой вариант – зайти непосредственно на сайт UKGC (Комиссия по азартным играм Великобритании).В таком случае сайт быстро распознает игрока и не требует авторизации. https://maps.google.ga/url?q=https://christianmwolcott.com/profile/edithjptmina/profile Симуляторы игровых автоматов игры онлайн http://maps.google.co.jp/url?q=https://holistetique.com/profile/sheila0ecreb/profile Бонус за регистрацию игровые автоматы https://curlydazeshop.com/profile/edna906dteresa/profile Вулкан победа игры бесплатно онлайн все играть игровые автоматы https://www.asm-paris.org/profile/mcaboybradonk/profile Американская рулетка эмуляторы https://www.elalpi.com/profile/ganibeachaned/profile Для телефона игровые автоматы https://www.desmos-grece.com/profile/tawanakdwalter/profile Игровые аппараты с моментальным выводом денег https://www.soulshinetraining.com/profile/sarahona6z/profile Играть онлайн бесплатно без регистрации в европа казино https://www.love-management.com/profile/gloriaz5e/profile Игровые автоматы вулкан россия играть на деньги

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 14:03 posted by Thomasrap

    В список попадают далеко не все заведения, а только те, которые соответствуют 10-ти критериям отбора.Не смотря на то что данное казино относительно новое и молодое, оно заняло свою нишу и успешно развивается. http://audubontearoom.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.phsxctrackandfield.com/profile/susanhollywou/profile Играть в поросят автоматы без регистрации бесплатно онлайн играть http://www.natfbr.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.emeraldsparkjaipur.com/profile/ralphjenniec0/profile Кто в онлайн казино смог выиграть большую сумму денег http://kropus.com/bitrix/redirect.php?goto=https://www.bizdocpsych.com/profile/antonmnb4o/profile Вулкан +на деньги скачать бесплатно http://google.com.gi/url?q=https://www.skkotamasai2.com/profile/junejerrieruq/profile Казино голдфишка ком https://maps.google.ne/url?q=https://www.iamconjurequeen.com/profile/lengelzzqvpo/profile Игрового автомата break da Новые интернет казино редко бывают членами крупных групп.Стратегии игры в рулетку. https://images.google.ne/url?q=https://www.liesarco.com/profile/konstantinaclatim/profile Онлайн казино без первого депозита на реальные деньги https://toolbarqueries.google.com.et/url?q=https://www.serenityfsgroup.com/profile/peggyannvxuc/profile Золото партии онлайн бесплатно игровые автоматы https://ka-foo.net/profile/michellefcma/profile Реально выиграть в вулкан казино на деньги https://www.fusionsspa.com/profile/blanca35bzk/profile Мир казино виртуально слот машыны скачать https://www.lionmovement.org/profile/crescenzoiedjaj/profile Флеш слоты без регистрации https://www.cherrytreecorporatecenter.com/profile/helencu8denise/profile Слот book of ra описание https://tgravyenterprises.com/profile/laurelmarian4s/profile Играть в игровые автоматы гонзо бесплатно и без регистрации https://www.bikinipanda.com/profile/jodiestella2hn/profile Онлайн казино которое дает бонус на реальный счет при регистрации

  • Comment Link Williamworma Friday, 05 August 2022 07:05 posted by Williamworma

    cialis 5mg price australia allopurinol tab brand name in india where to buy tetracycline online tizanidine 4 mg coupon albenza 200 buy lipitor from india suhagra 10 mg

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 06:43 posted by Thomasrap

    Ни в одном обычном развлекательном центре не существует бесплатных аттракционов.Поставщиками игрового софта для казино Вулкан являются все крупнейшие софтверные компании планеты: Igrosoft, Novomatic, NetEnt, Evoplay, Yggdrasil Gaming и др. http://mart.walcost.com/visit?url=https://www.alexjohnsoneats.com/profile/assispedezy/profile Играть бесплатно в игровые автоматы пигги банк http://net-product.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.cloudworxs.co.uk/profile/rehorbadinin/profile Лучшие игровые аппараты на деньги адмирал http://kskstroi.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.cvcarsandcoffee.com/profile/bclxsarah/profile Платные игры в казино https://www.google.com.do/url?q=https://www.renewwellnessquinte.com/profile/patsycogtrj/profile Как сделать казино на свом wap сайте бесплатно http://images.google.nu/url?q=https://yesolit.com/profile/joycejettaop/profile Вулкан игровые автоматы свинья копилка играть бесплатно Казино Буй — обзор официального сайта.Игровые автоматы Вулкан в онлайн казино. https://www.google.cz/url?q=https://ashleyandfernando2022.com/profile/matsoncjjrew/profile 3д слот автоматы играть бесплатно https://maps.google.com.kw/url?q=https://www.xojustice.com/profile/louiseuih1beth/profile Бесплатно скачать игровые автоматы атроник https://www.african-ladies-first.com/profile/egginsalegreb/profile Играть в автоматы бесплатно и без регистрации на раздевание https://strokes4strokes.org/profile/ramonas89handrea/profile Вулкан ставка на деньги https://www.saddiesfashion.com/profile/margieyjbeth/profile Играть в автоматы адмирал онлайн https://www.kvadranten.com/profile/mmarisavki/profile Почему карлики не ходят в казино https://www.skhome-rikuzentakata.com/profile/lucy55laurel/profile Играть онлайн фрукты против зомби https://www.icefromsxmbeats.com/profile/vasquezsojsox/profile 100 бонус в казино

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 06:41 posted by Thomasrap

    Удостовериться в этот достаточно легко — на сайте казино внизу страницы должны располагаться сведения о наличии лицензии и логотип лицензиара со ссылкой на официальный сайт.Регистрация и вход в Вулкан Максимум казино. http://sp.ojrz.com/out.html?id=tometuma&go=https://www.patatraklub.com/profile/marcellac8sx1/profile Игровые автоматы играть бесплатно без регистрации 21 линия http://laptopbattery.us/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://blockchainbros.biz/profile/susanhollywou/profile Казино гейминаторы бесплатно http://www.flnsa.org/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.niigata-dha.com/profile/kobelmednis5/profile Вулкан т слоты http://images.google.kg/url?q=https://theleanangle.com/profile/richelleqd0do/profile Где поиграть в виртуальном казино https://www.google.com.tr/url?q=https://climateclothing.net/profile/tueyxtyurb/profile Схема игры в казино в самп рп И не нужно никуда ходить!Это необычно, когда тебя понимают вот так. http://www.google.co.nz/url?q=https://www.prelewdintimates.com/profile/chrjodie5zgq/profile Игровые автоматы онлайн бесплатно играть без регистрации новоматик https://images.google.lv/url?q=https://www.showme.studio/profile/christinejx6des/profile Выигрыш в рулетку при ставке https://mconciergeservice.com/profile/burgdorfsmpzil/profile Онлайн играть в игровые автоматы бесплатно https://www.tracychipman.net/profile/lorridwconnie/profile Официальный сайт бездепозитных казино https://www.superherosizeme.com/profile/hintzyerprx/profile Azino888 рабочее зеркало https://www.artaste.org/profile/enr4lecira/profile Вулкан россия платинум игровые автоматы https://www.springborngardens.com/profile/be5wzctawana/profile Готовый флеш дизайн для интернет казино https://tr.maysoonbassam.com/profile/dorrislapqleona/profile Вулкан платинум играть +на деньги онлайн

  • Comment Link Thomasrap Friday, 05 August 2022 06:39 posted by Thomasrap

    Одно из лучших казино, продвинутая система бонусов , когда на каждый выигрыш начисляются проценты.Клуб не просто так считается трендовым. http://jackowayausten.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.theantiracisteducator.com/profile/jeanastebfp4/profile Казино шамбала азов сити официальный телефон http://www.afanasy.biz/bitrix/redirect.php?goto=https://www.naturallyinsightful.com/profile/cindywfximavis/profile Играть в европейскую рулетку http://1800victims.biz/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.fuerteventuragoldenescape.com/profile/kacye6vstella/profile Играть в автоматы онлайн бесплатно без регистрации обезьянки https://images.google.co.uk/url?q=https://kiteinvest.com/profile/eulab0rtjea/profile Просто играть казино https://toolbarqueries.google.gf/url?q=https://www.santasal.com/profile/rubyjp2dy/profile Джой казино 10 сом официальный сайт Бонд мчится за беглецом.В статье рассматриваются главные достоинства и недостатки заведения. https://www.google.ki/url?q=https://www.liftingandclimbing.com/profile/imotnhqamy/profile Франк казино вин https://images.google.ne/url?q=https://www.classic-drive.org/profile/stacychrwbm/profile Игра на телефон скачать слот машина азартная игра https://www.norskefilmregissorer.no/profile/marcisherrixd1/profile Азино 777 играть регистрация https://www.americansamoadepartmentofhumanresources.com/profile/marcianbqi/profile Поиграть игры игровые автоматы бесплатно https://www.arvoredavidacdh.com/profile/ruthievdbcy/profile Играть бесплатно и игровые автоматы 1999года https://nys-ate.org/profile/joannezkd7pa/profile Казино онлайн бесплатно слоты геймеры https://www.vesselspringwater.com/profile/enr4lecira/profile Играть в игровые автоматы на реальные деньги с телефона https://aliyahmassage.com/profile/tammyy3otrina/profile Казино вулкан играть пирамиды бесплатно

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.