×

Warning

JUser: :_load: Unable to load user with ID: 42
Sunday, 13 November 2011 21:04

ያለ ዕውቀት መቅናት Featured

Rate this item
(0 votes)

የሚከተለው ርዕሰ አንቀጽ፣ ማኅበረ በኵር ካሳተመው፣ ከጮራ መጽሔት ቁጥር 34፣ ገጽ 1-2 ላይ የተወሰደ ሲሆን፣ ለብዙዎች እንዲዳረስ በማሰብ ለጥፈነዋል። ይህን ጽሑፍ ያዘጋጁትን ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካቸው።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፣ አሜን።

ያለ ዕውቀት መቅናት

ቅንአትን ሥጋዊና መንፈሳዊ ብሎ ለሁለት ከፍሎ ማየት የተለመደ ሆኗል። ሥጋዊ ቅናት በጥቅሉ ሲታይ፣ በሌላው ሰው ማደግና አንዳች ነገር ማግኘት ደስ አለ መሰኘትና የሌላው ይሆን ዘንድ ያልወደዱትን ለራስ ለማድረግ መፈለግ በመሆኑ ፍቺው ብዙም አያደናግርም። በመንፈሳዊ ስም የሚጠራው ቅናት ግን ሁል ጊዜ መንፈሳዊ ነው ለማለት ይቸግራል። እንዲያውም መንፈሳዊ ካባ የደረበ ሥጋዊ ቅናት ሆኖ የሚገለጥበት አጋጣሚ ጥቂት አይደለም።

እንዲህ ያለውን መንፈስ ለበስ ሥጋዊ ቅናት ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ‘ያለ ዕውቀት መቅናት’ ይለዋል። ይህን ያለውም የዘመዶቹን የአይሁድን ቅንአት ምንነት በገለጸበት ክፍል ነው። እነርሱ ለእግዚአብሔር የሚቀኑ መሆናቸውን ሐዋርያው አልሸሸገም፤ ለእግዚአብሔር የቀኑ ይሁኑ እንጂ፣ ቅንአታቸው በዕውቀት ላይ ስላልተመሠረተ የራሳቸውን ጽድቅ ለማቆም በመፈለግ ለእግዚአብሔር ጽድቅ መገዛትን እንቢ አሉ [ሮሜ 10፣13]።

እንዲህ ባለው ቀናተኛነት ውስጥ ጳውሎስ የተባለው ሳውልም ዐልፏል። ለሙሴ ሕግ በመቅናት እግዚአብሔርን ያገለገለ እየመሰለው የክርስቶስን ተከታዮች በጽኑ ያሳድድ ነበር። በክርስቶስ ወደ ማመን ከተመለሰ በኋላ፣ በትዝታ ወደ ኋላ ተመልሶ በአይሁድ መካከል የሰጠው ምስክርነት ይህንኑ ያስረዳል። “እኔ … የአባቶቼንም ሕግ ጠንቅቄ የተማርሁ፣ ዛሬውንም እናንተ ሁሉ እንድትሆኑ ለእግዚአብሔር ቀናተኛ የሆንሁ አይሁዳዊ ነኝ። ወንዶችንም ሴቶችንም እያሰርሁ ወደ ወኅኒም አሳልፌ እየሰጠሁ ይህን መንገድ [ክርስትናን] እስከ ሞት ድረስ አሳደድሁ” [የሐዋርያት ሥራ 22:3-4]። እንዲሁም ለፊልጵስዩስ ምእመናን በጻፈው መልእክቱ፣ “ስለ ቅንአት ብትጠይቁ፣ ቤተ ክርስቲያንን አሳዳጅ ነበርሁ፤” ብሏል [3:6]። ምናልባትም ይህ በዘመኑ አይሁድ ዘንድ የቀናተኛነት ጣሪያ ተደርጎ ሳይወሰድ አልቀረም። ምክንያቱም ጳውሎስ ‘በቅንአትም ቢሆን እኔን የሚበልጥ ማንም የለም’ እያለ ነውና የሚናገረው [ቁ.4]። ይህ ሁሉ ግን፣ የሙሴ ሕግ የተሰጠው ፍጹም የሆነው [ወንጌል] እስኪመጣ ድረስ መሆኑን ካለማወቅ የመጣ ዐጕል ቅናት እንደ ሆነ ለመገንዘብ አያስቸግርም። ያለ ዕውቀት መቅናት ይሏል ይህ ነው።

ጳውሎስ ይህንና የመሳሰለውን ኢመንፈሳዊ ድርጊት ክርስትና ላይ ቆሞ ሲያስታውሰው፣ እንደ መልካም ሥራ ሳይሆን “እንደ ጕድፍ”፣ “እንደ ጕዳት”ም ነው የቆጠረው [ቁ.7-9]። ምክንያቱም ጌታ በወንጌል፣ “እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከምንም በላይ ደግሞ የሚገላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል” [ዮሐንስ 16:1-2] በማለቱ፣ እንዲህ ያለው ቅንአት፦ እግዚአብሔርን የሚያሳዝን እንጂ የማያስደስት ቅንአት፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ክብርና ምስጋናን የሚያሰጥ ሳይሆን በኀጢአተኛነት የሚያስጠይቅና ኵነኔን የሚያስከትል ቅንአት፣ እንዲያው በጥቅሉ ባዶ ቅንአት መሆኑን አስተውሏል።

ዛሬም እንደ አይሁድ ለእግዚአብሔር በመቅናት ስም ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሚመላለሱ ሞልተዋል። በዘመናችን ለእናት ቤተ ክርስቲያን ህልውና ቀንተው የተነሡ ብዙዎች፣ ቅንአታቸውና ለቤተ ክርስቲያናቸው ያላቸው ፍቅር በራሱ ደስ የሚያሰኝ ነው ሊባል ቢችልም፣ ቅንአታቸውን የሚያሳዩበት መንገድ ግን በአብዛኛው ክርስቲያናዊናመንፈሳዊ ሆኖ አይታይም፤ በዕውቀት ላይ ስላልተመሠረተም ከአይሁድ ቅንአት የተለየ አይደለም።

ቅንአታቸው በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት ላይ በተመሠረተ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚመራ አለ መሆኑ ዋናው መሠረታዊ ችግር ተደርጎ ይወሰዳል። ቤተ ክርስቲያንን እንደ አንድምድራዊት ድርጅት በመቍጠር፣ ህልውናዋን የእግዚአብሔርን ቃል በጥራት በማስተማር ሳይሆን በምድራዊ ጥበብና በሥጋዊ ኀይል ለማስጠበቅ ላይ ታች ይላሉ። የቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በወንጌሉ ቃል ሳይሆን ማለቂያ በሌለው፣ የአሮጊቶችን ተረት በመሰለ ትምህርት እንዲሞላ ለማድረግ ይታገላሉ። ቤተ ክርስቲያን በቃለ እግዚአብሔር ወልዳ ያሳደገቻቸውንና ደረሱልኝ ብላ ተስፋ የጣለችባቸውን አገልጋዮቿን፣ ብርሃኑን ጨለማ፣ ጨለማውን ብርሃን፣ መልካሙን ክፉ፣ ክፉውን መልካም፣ ጣፋጩን መራራ፣ መራራውን ጣፋጭ [ኢሳይያስ 5:20] በማለት የተለያየ ስም እያወጡ ያሳድዳሉ። በሌሎች አስታከው ወንጌልንና የወንጌል እንብርት የሆነውን ኢየሱስን ይቃወማሉ። ውስጣዊ ዐይኖቻቸው በርተው እነዚህንና ሌሎችንም ክፉ ሥራዎቻቸውን፣ ለእግዚአብሔር በእውነት ቀንተው ስሙን ካስከበሩት እውነተኛ አገልጋዮቹ ሥራ ጋር ቢያስተያዩት ምንኛ ባፈሩ! ድርጊታቸውንም እንደ ጳውሎስ ጕዳትና ጕድፍ አድርገው በቆጠሩት ነበር።

ከመንፈሳዊ ቅንአት አንጻር፣ ከላይ ከተዘረዘሩት ክፉ ሥራዎች መካከል አንዱ ስንኳ ለእግዚአብሔር መቅናትን ማሳያ ሆኖ ሊጠቀስ አይችልም። ቤተ ክርስቲያን የገሃነም ደጆች የማይችሏት ሆኖ በክርስቶስ የተመሠረተች የእግዚአብሔር መንግሥት እንጂ፣ በሰዎች ስምምነት የተቋቋመች ምድራዊ ድርጅት ወይም “ኀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር” አይደለችምና ጠባቂዋ ራሱ ጌታ እግዚአብሔር መሆኑ በቅድሚያ መታወቅ አለበት። የሥልጣኗና የትምህርቷ መሠረት፣ የህልውናዋ መጠበቂያም ሌሎች የፈጠራ ጽሑፎች ሳይሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ቤተ ክርስቲያን በወንጌል ምክንያት መሰደድ እንጂ ማሳደድ ከክርስቶስና ከሐዋርያቱ የተማረችው፣ የተቀበለችውም ግብሯ አይደለም። የወንጌልን ማእከላዊ መልእክት ክርስቶስን በመስበክ የምሥራቹን ቃል ታበሥራለች እንጂ፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ክርስቶስንና ወንጌሉን አትቃወምም።

አይሁድ ለሙሴ ሕግ ቀንተው ክርስቶስን በመስቀላቸው፣ ተከታዮቹ ሐዋርያትንም ተቃውመው እስከ ሞት ድረስ በማሳደዳቸው እግዚአብሔርን አሳዘኑት እንጂ ደስ አላሰኙትም። “እነርሱ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፤ እኛንም አሳደዱን፣ እግዚአብሔርንም ደስ አላሰኙትም፤ የሰውም ሁሉ ፀር ሆኑ፤ ይኸውም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ለመከልከል ነው፤ በዚህ ሁኔታ ኀጢአታቸውን ሁል ጊዜ በራሳቸው ላይ እስከ መጨረሻው እያከማቹ ይሄዳሉ። ቁጣውም በእነርሱ ላይ ያለ ልክ መጥቶአል” [1ኛ ተሰሎንቄ 2:15-16፤ ዐ.መ.ት.]። ስለዚህ በአይሁድ መንገድ ቀናተኛ የሆኑ ሁሉ፣ እንደ ጳውሎስ ጌታንና ቤተ ክርስቲያንን ከማሳደድ ተመልሰው ስለ ጌታ ስም ለመሰደድ ራሳቸውን ካላዘጋጁ፣ ስለ ገፉት የእግዚአብሔር ጽድቅና ስለ ፈጸሙት ኀጢአት፣ በዚህ ዓለም በተለያየ መከራና ችግር ይቀጣሉ፤ በመጨረሻው ቀንም ይጠየቁበታል።

ሰላም ሊሰጣት የመጣውን ጌታን በመቃወም ሰቅላ ለገደለችው፣ ወደ እርስዋም የተላኩ ነቢያትን ላሳደደችው ለኢየሩሳሌም በራሱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ፣ “ኢየሩሳሌም፣ ኢየሩሳሌም ነቢያትን የምትገድል፣ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፉችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! [እናንተ ግን] አልወደዳችሁምም። እነሆ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል” [ማቴዎስ 23:37-38] ተብሎ እንደ ተነገረባት፣ በ 70 ዓ.ም. ሮማውያን አወደሟት፤ ብዙ አይሁድም ዐለቁ።

ዛሬም ያለ ዕውቀት “ቀናተኛ” የሆኑ ሁሉ፣ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር በመቅናት ስም ከፈጸመችው ዐመፅና ዐመፅዋ ካስከተለባት ከዚህ ጥፋት መማር አለባቸው። ለእግዚአብሔር ቀንተናል በሚል እግዚአብሔርን ሲቃወሙ እንዳይገኙ ሊጠነቀቁ ይገባል። ለሰላማቸው የሚሆነውን የክርስቶስን ወንጌል መቃወማቸውንና የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሯቸውን ማሳደዳቸውን የሚገፉበት ከሆነ ግን፣ የዘላለም ሕይወት እንዳይገባቸው በራሳቸው ላይ ፈርደዋል ማለት ነው [የሐዋርያት ሥራ 13:46]።

Read 643154 times

134341 comments

  • Comment Link adi Sunday, 07 August 2022 07:25 posted by adi

    Thank you for nice information. Please visit our web:
    http://www.uhamka.ac.id

  • Comment Link extiamm Sunday, 07 August 2022 04:45 posted by extiamm

    60a1537d4d extiamm
    https://colab.research.google.com/drive/13wA--VAreKnRmeEnRKGUmcRm9G1LykJd
    https://colab.research.google.com/drive/1QEA0CukYjRZv9w6pP90AYsHwMiCNBbhQ
    https://colab.research.google.com/drive/1RHnRquPRcLJdyIT5XKQ24Iub2FHWKc5D
    https://colab.research.google.com/drive/18CHtPPeo9qNagF2a7i4_sDNMYG_TmlBQ
    https://colab.research.google.com/drive/1oVClPXLCHcSUYYhOF9afTXaqXapXbHZm
    https://colab.research.google.com/drive/1dcqtseu0YlwQFwCGIOfXqL37Loz6MiQd
    https://colab.research.google.com/drive/1w18JyGdhxlAJNwxbsysxCghvVG86cA_L
    https://colab.research.google.com/drive/1XITC8X1pK7GPVDuXHRwRttxXvSSY23sT
    https://colab.research.google.com/drive/17pq3-0vFAZXcxAbV1ZnIQHcDsiY9_a_G
    https://colab.research.google.com/drive/11oxx2eP8rhBOYIQ8CG2z-9Pp3cqGYAmF


    http://team-tt.de/index.php?site=profile&id=5&action=guestbook&type=DESC&page=1

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 02:11 posted by JosephRof

    Дрифт казино официальный сайт.Я реально рад что нашел такое прозрачное и атмосферное заведение, буду стараться приходить сюда, как только будет возможность. http://frontla.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://en.flycup-packaging.com/profile/layellkauas/profile Luxorslots мобильная версия http://intersteel.mobi/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.learnbrew.net/profile/patsymarthakw/profile Казино с игрой сапер http://1love.1denis.com/ru/external-redirect?link=https://www.utaudio.com/profile/oliveolivia6fb/profile Игровые автоматы играть бесплатно книжки с бонусами http://maps.google.cz/url?q=https://www.atholorchards.com/profile/kaminschutf/profile Играть resident https://maps.google.ne/url?q=https://www.houseoftradeinc.com/profile/isabelrobinbt/profile Игровые автоматы бабки я гребу лопатой скачать Предусмотрено наличие новостного раздела, в котором отображаются счастливчики, сорвавшие крупный выигрыш.Чтобы получить возможность вывода подобных средств, их следует отыграть по вейджеру 25. https://toolbarqueries.google.com.cr/url?q=https://www.cubscoutspack471.com/profile/bettyreneeovc/profile Азино777 официальный сайт вход +с телефона https://maps.google.kg/url?q=https://www.nyo.fit/profile/enriquetakri91/profile Бу игровых автоматов https://www.auntsgarden.com/profile/hesleynido1/profile Бесплатные слоты демо https://lexiepro.com/profile/theresaf3k6i/profile Игровые автоматы без первого взноса с выводом https://www.templetrailers.com/profile/liella7wrq/profile Фриспины это https://sound-motif.com/profile/mintoreklundb/profile Игровые эмуляторы автоматов играть онлайн https://www.dearbrothersdearsisters.com/profile/niimitokar6/profile Играть в игры казино обезьянки https://verandamusic.com/profile/muwyjimmie/profile Секрет игрового автомата обезьяны

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 02:06 posted by JosephRof

    Играть в клубе можно как с компьютера через флеш-версии, так и скачав само приложение на любой гаджет, и наслаждаться игровым процессом.И совершенно напрасно, так как баккара увлекает даже самого начинающего игрока. http://atlasconcors.com/bitrix/redirect.php?goto=https://www.theweddingpeoplepodcast.com/profile/jaimes2bldora/profile Регистрация вулкан игровые автоматы http://patrickshum.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.industriascleandecolombia.com/profile/gertieozw2mel/profile Бесплатно играть в автоматы http://www.alice.ru/bitrix/click.php?goto=https://www.kinki-studio.com/profile/mar3vt9denise/profile Обезьяны игровые автоматы играть бесплатно http://images.google.com.af/url?q=https://www.jordans1stopdeliveryservice.com/profile/cindyfeef/profile Игры чтобы играть на игровой приставке https://images.google.com/url?q=https://www.mommypoppinzhd.com/profile/cucinottacuxszx/profile Играть в гонки с автоматом Классическая игра, которая требует выдержки и умения, во все времена пользовалась популярностью.В-четвертых, в интернет казино собрано гораздо больше игровых разработок, нежели в наземных игровых залах. http://www.google.co.th/url?q=https://www.miredmedica.org/profile/christinaluxy5/profile Игровые автоматы куда перенесут http://www.google.es/url?q=https://www.hoylakebeachcommunity.co.uk/profile/hintzyerprx/profile Игровые автоматы скачать бесплатно печка https://myway-kitesurf.com/profile/eslavafmubie/profile Дам деньги на казино вулкан https://www.royalkittensdanceteam.com/profile/null/profile Играть в вулкан рояль https://www.bearswooddesign.com/profile/marciepxsarah/profile Бонусный код на ggpokerok https://www.creeksidecarpentry.com/profile/marciepxsarah/profile Играть в 3д казино бесплатно https://www.soscontractservices.com/profile/ruby2lpa/profile Победа сургут игровые автоматы https://www.fernwehcollective.org/profile/null/profile Популярные игровые автоматы gaminator

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 02:02 posted by JosephRof

    Самое простое действие, которое может сделать игрок, если не получается зайти на сайт казино – это удалить cookie файлы в своем браузере.Бесплатно играть в казино Вулкан могут не только поклонники «одноруких бандитов». http://lwm2m.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://annadonovan.com/profile/denise8tzst/profile Бесплатно скачать минусовку rihanna русская рулетка http://danshea.ca/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://spiritualhealinghypnosis.com/profile/enriquetakri91/profile Зеленоград игровые автоматы 12 http://butlerclassics.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.ambutax.com/profile/yvettechod/profile К чему снится выиграть денег в игровых автоматах https://images.google.gp/url?q=https://www.i2e.solutions/profile/tawanarobinv4v/profile Бук оф египет https://images.google.lu/url?q=https://www.fish-n-trips.net/profile/dep1bmgail/profile Играть игровые автоматы секрет Получите приятный бонус и оставайтесь в плюсе!Сегодня в интернете можно найти не менее 2 тысяч развлекательных порталов, которые предлагают азартным пользователям впечатляющее количество слотов, карточных, настольных игр. https://maps.google.cl/url?q=https://www.zaleskisports.com/profile/williehpyk/profile Казино бонус на 60 минут https://toolbarqueries.google.com.do/url?q=https://www.immersiongate.net/profile/jeneca0wuz/profile Играть десерт игровые https://www.cpesn-mn.com/profile/hawkenbneqrj/profile Скачать бесплатно игры в казино аналог автоматов для мобильных телефонов https://www.drdoucette.com/profile/meagansh3l9/profile Другие i игровые автоматы https://www.vaveylaa.net/profile/dalyce9zde/profile Скачать капсулы рулетка для cross fire https://www.intolerances.fr/profile/joannezkd7pa/profile Бездепозитный бонус в poker 888 за регистрацию https://www.ehealthdcd.com/profile/bla6w3jjodie/profile Скачать автоматы игровые хуторок https://www.thornesestateagents.co.uk/profile/kacye6vstella/profile Демо версия играть в игровые автоматы

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 01:57 posted by JosephRof

    Показатель отзывов строится из личного мнения каждого геймера и на сегодняшний день 98 % откликов построено на положительных комментариях на разных форумах и группах.Графика радует красками и наличием объемных элементов. http://mozarthouse-shop.ru/bitrix/click.php?goto=https://www.upgrade.co.il/profile/savannahflolj86/profile Игровые автоматы корона играть бесплатно и регистрации http://hi-clinic.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.sarangbest.kr/profile/comunaleoalidq/profile Лишний игровой автомат меткий стрелок дуплет сафари зимняя охота http://msbenchmarks.net/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.winstonbrownenterprises.com/profile/k8sbmlaurel/profile Казино онлайн украина скачать https://www.google.gr/url?q=https://bareeleganceboudoir.com/profile/fltpygwendy/profile Игровой автомат ариана https://google.com.mx/url?q=https://www.fortheloveofmateo.com/profile/ak1jeana/profile Игровые автоматы играть бесплатно +на планшете Все симуляторы открыты для изучения в демо-режиме, что позволяет играть в игровые автоматы казино Вулкан бесплатно, не тратясь на ставки.Катюша • 09-10-2019 Хочу порекомендовать кено Shamrock, если есть тут такие кому это нравится. https://images.google.hr/url?q=https://www.theexecutivesolution.com/profile/peggyannvxuc/profile Dendy casino официальный https://images.google.sc/url?q=https://www.heydeja.com/profile/peggysherri1obh/profile Казино играть онлайн бездепозитные бонусы https://tigercubspreschool.com/profile/elmpteri/profile Игровой автомат сирены https://www.le-f2.com/profile/tawanalila6c/profile Как определит игровой автомат https://www.mypasb.org/profile/heathervbx2geo/profile Ссср игровой автомат играть бесплатно https://www.medicvizor.com/profile/terierfkfr/profile Игровой автомат лепрекон земля радуги играть бесплатно https://manymiraclescoaching.com/profile/imotnhqamy/profile Казино с бездепозитным приветственным бонусом https://www.alyssiastudiobeaute.com/profile/sherefronz/profile Играть бесплатно и без регистрации в автоматы белатра

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 01:52 posted by JosephRof

    В целом, вас порадуют такие преимущества адаптивной версии, как возможности запуска прямо в браузере, отсутствие потребности в скачивании сторонних приложений и дополнительных клиентов, высокая скорость и стабильность работы мобильного Вулкана Максимума.Но самым приятным бонусом становится пополнение вашего счета после победы. http://farlowstravel.ru/bitrix/click.php?goto=https://www.thecocobeeco.com/profile/yuriyzgpsysoev/profile Игровые автоматы онлайн киви кошелек http://www.sunway.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.pandfconsultants.com/profile/wappgarne/profile Скачать казино роял http://tsm.ru/bitrix/rk.php?goto=https://www.norwoodsonstransport.com/profile/grosebio/profile Бесплатные игровые автоматы казино онлайне http://images.google.com.qa/url?q=https://www.highermovementdance.com/profile/christinejx6des/profile Казино 3д слоты играть бесплатно https://maps.google.co.ve/url?q=https://adepejudawodu.com/profile/cucinottacuxszx/profile Казино вулкан новосибирск Разработчиком оборудования здесь выступили «Microgaming Systems» – ведущие поставщики софта в сфере онлайн-гемблинга.Большое количество игровых автоматов с не похожими друг на друга сюжетами, интерфейсом и музыкой создают вокруг игрока яркий мир, в котором можно выиграть реальные деньги или просто играть бесплатно онлайн и без регистрации. https://google.com.sv/url?q=https://www.hardlinekravmaga.com/profile/thomanargrowm/profile Игровые автоматы тренировка https://toolbarqueries.google.com.br/url?q=https://ipkanginlaw.com/profile/jaimedpjoanne/profile Игровые автоматы slot v зеркало на сегодня https://www.marioshairdesigners.com/profile/bixbypluttf/profile Поиграть флэш игры бесплатно без смс и регистрации игровые автоматы https://www.seshapewear.com/profile/borstkhauv9/profile Скачать онлайн казино для мобильных телефонов wap казино https://www.limestonestation.com/profile/chhummijqrw/profile Супер вулканы онлайн https://www.akpfashionjewelry.com/profile/mcneetsdaht/profile Казино 777 игр бесплатно https://collectivetrees.com/profile/miriamrheain/profile Суперслотс официальный сайт вход super slots com ru https://www.alba-tech.co.jp/profile/null/profile Питтсбург сент луис 25 января 2022

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 01:48 posted by JosephRof

    Если вы только начинаете знакомиться с миром азарта, то проходить процедуру регистрации вовсе не обязательно.Страны: Россия Вейджер: 30х Промокод: Нет. http://sevkavinform.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.korpermagazine.com/profile/kacye6vstella/profile Бесплатная онлайн игра crazy monkey http://cigf.org/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://garbifashion.com/profile/andreyuvarovpr/profile Играть в автомат атака подводной лодки играть онлайн http://default.studio-prm.ru/bitrix/redirect.php?goto=https://www.crowartstudio.com/profile/lisarobin58l/profile Игры игровой автомат морской бой для андроид http://maps.google.mw/url?q=https://www.sonamukhiprojects.com/profile/sherefronz/profile 33 slot игровые автоматы http://googlemaps.com/url?q=https://www.streetphotographyindia.in/profile/myslimhullum8/profile Borderlands 3 игровые автоматы Официальная лицензия и регулярные проверки аудиторских компаний гарантируют пользователям клуба Адмирал честную игру и прозрачные условия получения выигрыша.А в скриптовых казино, наподобие Вулкана, подобный неплохой отдачи нет, например как отдачу может настраивать через админку владелец казино. https://maps.google.co.vi/url?q=https://karenmillarkendallart.com/profile/mattie9emar/profile Рулетка с девочками онлайн без регистраций https://google.vg/url?q=https://www.plasticsurgerynews.info/profile/wymorecassina/profile Слот автоматы играть бесплатно гараж https://www.makingendsmeat.net/profile/abbotccfefa/profile Играть в автомат сафари https://www.mondoispirazione.com/profile/judithu7sandra/profile Игровой автомат магия денег бесплатно без регистрации https://www.baktoflavors.com/profile/terijudith64e/profile Казино 777 скачай +и получи деньги https://www.okbbf.com/profile/maryloumar0bq/profile Лицензионное казино https://da.michellpulliam.com/profile/chuiganibeq/profile Американское онлайн казино https://www.de3dprintshop.com/profile/loricarol4w/profile Играть в игры на деньги без вложений с выводом игровые автоматы

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 01:44 posted by JosephRof

    Зарабатывайте деньги с помощью удачи!Максимальная сумма начисления составляет 21 000 рублей. http://singlelove.ru/ru/external-redirect?link=https://www.ensinodeciencias.info/profile/bementkedleyp/profile Игровые автоматы slот o роl http://www.roshammerson.com/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.grimmgard.com/profile/heathervbx2geo/profile Игровые автоматы скачать бесплатно пирамида без регистрации http://bankunited.info/__media__/js/netsoltrademark.php?d=https://www.yoguienergy.com/profile/toftepajtasq/profile Автоматы бесплатно скачать лягушки https://toolbarqueries.google.com.bd/url?q=https://www.hellsangelsseattle.com/profile/christinesha82/profile Онлайн казино хорошее https://toolbarqueries.google.bg/url?q=https://www.theendwatch.net/profile/lelasuzan0b5/profile Сколько играют в казино Геймеры регулярно получают подарки, которые можно использовать для ставок.Получая бонусы казино в 2019 году можно начать играть в игровые автоматы бесплатно и без проблем выводить прибыль. http://maps.google.co.zm/url?q=https://www.crystalcoralles.com/profile/eloise3ag7andrea/profile Игровые автоматы яйца бесплатно http://gngjd.com/url?q=https://www.carenect.net/profile/tina68nsarah/profile Индустрия игровые автоматы https://www.valleyviewhealth.org/profile/jeanastebfp4/profile Бесплатно играть в казино корона в игровые автоматы бесплатно и без регистрации https://bubblessoaps.com/profile/mattie9emar/profile Бесплатный капитал в казино при регистрации https://www.wearewildwithin.com/profile/marciepxsarah/profile Бк конторы с бездепозитным бонусом при регистрации 2022 https://www.aggrecruiting.com/profile/berthapseirosie/profile Груша игровой автомат https://sivaszoo.it/profile/iverygszwph/profile Скачать программы для gt s5230 240x400 русская рулетка тач https://www.mehello.co.uk/profile/marcellalor2x3w/profile Игровые автоматы в симс 3

  • Comment Link JosephRof Sunday, 07 August 2022 01:40 posted by JosephRof

    Обессиленный бандит надеется найти прибежище в посольстве небольшого африканского государства.Саша • 18-11-2018 удобный сайт, ничего лишнего нет, как у многих. http://mh6.cyberlinkenews.com/a/click.asp?url=https://www.renovationandpatiocover.com/profile/johannab4zaa/profile Игровые автоматы популярные в россии http://fishmarket.pro/bitrix/redirect.php?goto=https://www.trumpetxradio.com/profile/sylviaear27/profile Играть в бесплатные игры онлайн казино без регистрации http://winlined.ru/bitrix/click.php?goto=https://madagascare.net/profile/schadtsprakep/profile Игровые автоматы бесплатно без регистрации для пк https://www.google.mu/url?q=https://www.samanthacruz.org/profile/junejerrieruq/profile Эмуляторы игровых автоматов скачать бесплатно без регистрации https://maps.google.com.ar/url?q=https://www.beautifullytwistedpublishing.com/profile/terijudith64e/profile Обязанности администратора игровых автоматов Ассортимент онлайн автоматов Admiral 777 казино.Если виртуальное казино соответствуем всем описанным параметрам, можно переходить к регистрации и внесению депозита. https://images.google.co.ao/url?q=https://konsolreklam.com/profile/elmendorfvxhqby/profile Amazonia игровой автомат https://toolbarqueries.google.cv/url?q=https://www.thezenrneffect.com/profile/marionzfmsharon/profile Казино мира играть https://en.lavidanoacabaals50.com/profile/tawanalila6c/profile Игровые автоматы спб с билетиками https://ellenbreakfieldglick.com/profile/borstkhauv9/profile Игровые автоматы lucky lady s sharm https://www.teensgrowgreens.org/profile/patsycogtrj/profile Автомат м16 играем вместе https://www.thefellwanderer.co.uk/profile/ravikosirj/profile Игровые автоматы admiral club https://www.chakrabalancingworkshop.com/profile/kangela9e/profile Онлайн игровые автоматы на реальные деньги с гарантией выплаты выигрыша https://www.fit-figure.com/profile/lengelzzqvpo/profile Игровые аппараты на деньги реальные с выводом

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.