ርዕሰ አንቀጽ
መሬት መሬት ሲያይ
አምስት ብር መንገድ ላይ ወድቆ ያገኘ አንድ ወጣት፣ ሌላም አገኝ እንደሆን ብሎ መሬት መሬቱን ሲያይ ረጅም ዓመታት አሳለፈ። በዓመታቱ መካከል ይኸው ወጣት ብዙ ነገር ለቃቀመ። ሃያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አሥራ ስድስት አዝራሮችን፣ ሃምሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት የማስታወቂያ መርፌ ቁልፎችን እና አሥራ ሁለት ሳንቲም ለቀመ። ወፍራም መቀነት የማያስታግሰው የወገብ ህመምና ንፉግነትን አተረፈ። መሬት መሬት ሲያይ፣ አንድም ቀን ቀና ብሎ የማለዳ ፀሐይ ጮራዋን ስትፈነጥቅ ወይም የወዳጆቹን ፈገግታ ሆነ የአበቦችን ፍካታ ሳያይ ኖረ። መሬት መሬት እያዩ መጓዝ ኪሳራው የከፋ ነው። ምድር ላይ መኖር የራሱ ግዴታ ቢኖርበትም፣ ከምድር ጋር እንዲህ መቆራኘት፣ ማንነትን እና አቅጣጫን ማሳቱ አይቀርም።
Latest from
260169 comments
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:50
posted by Williamkep
зайти на сайт http://www.google.com.ph/url?sa=t&rct=j&q=&esrc=s&source=web&cd=5&cad=rja&uact=8&sqi=2&ved=0CEMQFjAE&url=https://travelanswer.ru/questions/zapolnenie-veterinarnogo-pasporta-na-angliyskom-dlya-puteshestviya-s-pitomtsem-slozhnosti-s-adresom.html
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:50
posted by vjonlinehnu
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:49
posted by rzonlinegrd
https://telegra.ph/Dengi-na-biznes-EHvolyuciya-biznesa-Nishchij-Umnyj-stan-bogatym-04-11
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:48
posted by mostbet_jzKa
мостбет купон http://mostbet26849.help/
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:41
posted by mostbet_miKn
mostbet hesabim https://www.mostbet29401.help
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:39
posted by fdonlinedno
https://telegra.ph/EHkonomika-Dengi-prishli-Mozg-i-Dengi-Sekrety-uspeha-04-11
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:38
posted by mfonlineqxc
https://telegra.ph/Pervyj-million-Kak-tratit-s-umom-Vlozhit-dengi-Vlozhit-dengi-04-12
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:30
posted by mostbet_guOn
mostbet http://mostbet25863.help/
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:28
posted by yvonlineizc
-
Comment Link
Saturday, 18 April 2026 15:26
posted by byonlinempg
https://telegra.ph/Pro-dengi-Dengi-i-uspeh-Biznes-knigi-Biznes-processy-04-12
Leave a comment
Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.