×

Warning

JUser: :_load: Unable to load user with ID: 42
Sunday, 13 November 2011 21:18

ሌላው መንገድ Featured

Rate this item
(1 Vote)

ግምገማ ድርሰት

ሌላው መንገድ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሃይማኖትና የፖለቲካ መሪዎቻችን ከተለምዶ ውጭ የሕይወት ታሪካቸውን በመጽሐፍ አሳትመው እያሠራጩ ነው። ይህ አዲስ ክስተት ነው፤ የሚደገፍ ነው። ማን እንደሆኑ፣ ምን እንደሠሩ አስረግጠን ሳናውቅና በሠሩት ሥራ ዙሪያ ሳንወያይ ያለፉ የሕዝብ መሪዎች ጥቂቶች አይደሉምና ተዘርፈናል፣ ቅርስ ባክኖብናል። የአገራችንን ታሪካዊ ወቅቶች በግለሰቦቹ እይታ አስታከን ማገናዘብ ብሔራዊ መብታችን ብቻ ሳይሆን፣ የተመሠረተውን በጎ ከመርሳት የተነሳ ስሕተቶች እንዳይደገሙ፣ ፍርሃትና አሉባልታ እንዳይገዙን ለመከላከል ጭምር ይጠቅማል። በዚህ አጋጣሚ የጄኔራል ታዬ ጥላሁን የሕይወት ታሪክ እስካሁን አለመጻፉ ያሳስበናል። በዚሁ ድረ ገጽ፣ ከእስር ተፈተው ወደ ክርስቶስ አማንያን ማሕበር ተቀላቅያለሁ ያሉት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ፣ አሁን የእውነትን መንገድ ለይተው አውቀዋልና ሁሉን ግልጽ አድርገው በመጽሐፍ እንዲያሠፍሩ ማሳሰባችን ይታወሳል። ሌሎች፣ በተለይ ሴቶች ካሉ እንደዚሁ።

የዛሬው ትኩረታችን፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ባለፈው ወር፣ “ዳንዲ - የነጋሶ መንገድ” በሚል ርእስ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ስለ ሰማእቱ ቄስ ጉዲና ቱምሳ ባሠፈሩት ላይ ብቻ ይሆናል። በነገራችን ላይ፣ ዶክተር ነጋሶ በቤተክርስቲያን አካባቢ የሚታወሱት በምዕራቡና በደቡብ-ምዕራቡ የአገራችን ክፍል የወንጌል አገልጋይና መሪ የነበሩት የቄስ ጊዳዳ ሶለን [በ1969 ዓ.ም. በ 78 ዓመታቸው ሞቱ] ልጅ በመሆናቸው ነው። ዶክተሩ፣ በመጽሐፋቸው ውስጥ ስለ ፍትሕ፣ በእግዚአብሔርና በሕግ ፊት ስለ ሰው ልጆች እኩልነት፣ ስለ ነፃነት ይገደኛል፤ ለዚህም ስታገል ኖሬአለሁ የማለታቸው መሠረቱ ምን እንደ ሆነ መገመት አያዳግትም። አባታቸው ቄስ ጊዳዳ [“ጊዳዳ” ትርጓሜው፦ “ለሕዝብ የሚያነባ” ማለት ሲሆን] በወንጌል ምክንያት የተሰደዱና ቤተክርስቲያን በመትከል የታወቁ የእምነት ሰው ነበሩ። በተጨማሪ፣ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት አሳድገው ለአገር መሪነት ያበቋቸውን እንደ እነ ክቡር አቶ አማኑኤል አብርሃምን፣ አቶ መርኪና መጃን፣ ኦነሲሞስ ነሲብን መጥቀስ ይቻላል። በአፍሪቃ የነፃነት ትግል ውስጥ ደግሞ ስመ-ጥር የሆኑት እነ ኔሬሬ፣ ማንዴላ፣ ካውንዳ፣ ንኵሩማ፣ ወዘተ፣ ከወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት የፈለቁ ናቸው። የቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም ማለት ነው።

በ “ነጋሶ መንገድ” ላይ፦ ደርግ፣ቄስ ጉዲና ቱምሳንየገደለው፣ “የኦሮሞ ነፃነት ግንባር [ኦነግ] ናቸው ብሎሲሆንደርግከወደቀበኋላደግሞየቄሱአስከሬንከጅምላመቃብርወጥቶበስርዓትበተቀበረበትጊዜደርግቄሱንየገደለውየሃይማኖትነፃነትንለማፈንነበር ተብሎየተነገረውን ትክክል አይደለም ብለዋል። ለዚህም ማስረጃቸውን እንደሚከተለው አቅርበዋል፦ በ1969 ዓ.ምቄስጉዲናለቤተክርስቲያንስራወደጀርመንሲመጡእግረመንገዳቸውንከኦነግመልእክትይዘውመጥተውነበር።መልዕክቱንለመንገርመጀመሪያዲማነገዎማስትሬትዲግሪውንእያጠናከነበረበትሴኔጋልወደጀርመንእንዲመጣአደረጉናከዚያፍራንክፈርትከእኔጋርተገናኙ።ለእሱየመጣውመልዕክትጀርመንሀገርቢሮበመክፈትየኦነግወኪልሆኖእንዲሰራየሚልነበር።እኔደግሞዲማንእንድረዳነበርየተፈለገው… ሌላውቄስጉዲናየሰጡኝመረጃኦነግበመካከለኛውምስራቅአንድልዑክእንደሚልክናልዑኩበባሮቱምሳእንደሚመራየሚጠቁምነበር …ቄስጉዲናንለመጨረሻጊዜያገኘኋቸውያኔነው።ደርግ፣ሀገርቤትሲገቡእስርቤትአስገብቶገደላቸውናከሌሎችጋርበጅምላተቀበሩ…” [ገጽ 110]።

ዶክተር ነጋሶ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት አከራካሪ አይሆንም። ደርግ ቄስ ጉዲናን የገደለው ኦነግ ናቸው በሚል ሰበብ ነው። ይህን ስንል፣ ደርግ የወሰደው የግድያ እርምጃ ሆነ ያቀረበው ሰበብ ትክክል ነው ማለት አይደለም። ቄስ ጉዲናን በኦሮሞነታቸው ወይም በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ ፈርጆ ማለፍ ግን የኖሩለትንና የተሠውለትን የሕይወት ምስክርነት ማጕደፍ ይሆናል። ግለሰቡ ቁመተ-ረጂም፣ ከሠፈር ያለፈ ሰፊ አእምሮ የተለገሳቸው ነበሩና። ዶክተር ነጋሶ ይህን የሚክዱ አይመስለንም። በሌላ አነጋገር፣ የክርስቶስ ተከታይና የቤተክርስቲያኑ መሪ እንደሆኑ ከግምት ውስጥ ሳናስገባ ቄስ ጉዲናን ጠንቅቀን መረዳት አዳጋችና አሳሳች ይሆናል። ደርግ፣ ቄስ ጉዲናን የገደልኩት የቤተክርስቲያን መሪ በመሆናቸው ነው ሊል እንደማይችል ግልጽ ይመስለናል። በቤተክርስቲያን ላይ ስደት እና በአማንያን ላይ እስራት በታወጀበት ሰዓት የአምልኮ ነፃነት አለ አልልም ማለታቸው፤ ቀይና ነጭ ሽብር በየአውራ መንገዱ ያፈሰሰው ደም ሳይደርቅ እንዲህ የመሰለ አቋም መውሰድ ምን እንደሚያስከትል ለማንም ግልጽ ነው። በዚህ ላይ ወንድማቸው ባሮ ቱምሣ የአንጃ ፖለቲካ ፓርቲ መሪ ናቸው።

ቄስ ጉዲና የተሠውት በ 1971 ዓ.ም. በሃምሳ ዓመታቸው ነው። አመለካከታቸው ከጎሣና ከዘር ያለፈ ነው ስላልን መድገም አያሻንም። ጽሑፋቸውን ያነበበና ንግግራቸውን ያደመጠ ማንም እንደሚያውቀው ወንጌልን ከማሕበራዊ ፍትኅ ጋር አገናዝበው ማየት የተቻላቸው ግለሰብ ነበሩ። የክርስቶስን ወንጌል በቤተክርስቲያን ክልል መወሰን ወይም በማሕበረ ሰብ ጠርዝ ላይ መትከል፣ የወንጌልን “ብርሃን እና ጨው” ነት አለማጤን እንደሆነ የተረዱ መሪ ነበሩ። ለመንግሥት ሥጋት የሆኑት ከዚህ አመለካከታቸው የተነሳ ነው። ስለ ሰው ማንነት ያላቸው መረዳት ከወንጌል አስተምርሆ የመነጨ እንጂ ከሰብዓዊነት አመለካከት ብቻ የፈለቀ አልነበረም። ወንጌል፣ ሰው በእግዚአብሔር አምሳል መፈጠሩን፣ ከዚህ የተነሳ ክቡር መሆኑን፣ በአዳማዊ ኃጢአት ምክንያት ከፈጣሪው፣ ከራሱ፣ ከባልጀራውና ከፍጥረት ሁሉ ጋር መቆራረጡን ያስተምራል። ይህም ከማርክሳዊ አመለካከት፣ ብርሃን ከጨለማ እንደሚለይ ይለያል። ወንጌል፦ ሰው ቁስ ብቻ ሳይሆን፣ ነፍስም መንፈስም ነው፤ በሥጋ በተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በኩል ከአምላኩ፣ ከራሱና ከሌላው ጋር የሚታረቅበት መንገድ ተዘጋጅቶለታል ይላል። እንግዲህ፣ እግዚአብሔርን ያላማከለ አመለካከት ሰውን ከኢኮኖሚያዊና ከማሕበራዊ ግንኙነቶቹ ነጥሎ ማየት እንደሚሳነው በደርግና አሁን በሚገዛው መንግሥታት የታየው አመራር በቂ ማስረጃ የሚሆን ይመስለናል።

ቄስ ጉዲና በኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች ማንበብና መጻፍ እንዲስፋፋ ከወጠኑትና ጥረት ካደረጉት መካከክል የመጀመሪያው ናቸው። አብዮት ከመፈንዳቱ በፊት፣ ማሕበራዊ ነውጥ ተቃርቧል፣ ቤተክርስቲያን መዘጋጀት አለባት ሲሉ እንደ ነበረ የሰሙ ዛሬም በሕይወት አሉ። ደርግ ሥልጣን ሲይዝ፣ ጸረ-ሃይማኖት/ጸረ-ክርስቲያን መመሪያ እንደሚያውጅ፣ ለዚህም ሥርዓት መበገር እንደማይገባ ጠንቅቀው ተረድተው ነበር። ንጉሥ ቢሆን፣ የፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር፣ የክርስቶስን ጌትነት ለሚቀናቀን ለማናቸውም ምድራዊ ሥልጣን ማጎንበስ አይገባም ይሉ ነበር።

ኢየሱስ ነው ከሁሉም በላይ

ጌታችን ነው ከሁሉም በላይ

አቻ የሌለው በምድር በሰማይ

እንደ እውነቱ ከሆነ፣ ዶክተር ነጋሶ ስለ ቄስ ጉዲና የነገሩን አዲስ ነገር የለም። ቄስ ጉዲና ኦሮሞ መሆናቸው፣ የመጣው ለውጥ ከአብራኩ ለወጡት ሕዝብ ያስገኘው ጥቅም አንሶ እያዩ ዝም አለማለታቸው እንደ ድንቅ ሊታይ አይገባም።  ዶክተር ነጋሶም እኮ ኦሮሞ ናቸው። ኦሮሞ ስለሆኑ፣ የሚታገሉት ለኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ነው ማለት ታዲያ የትግላቸውን ፈር ባጭር አያስቀርም? ያስቀራል እንጂ። አያስቀርም ብንል፣ በመጽሐፋቸው ላይ እንደ ተመለከተው ለዲሞክራሲ፣ ለሕግ የበላይነትና ለሰብአዊ መብት መከበር ያደረጉት አስተዋጽዖ ያግደናል። ስለ ቄስ ጉዲና ግን ሊዘነጋ የማይገባ ጉዳይ፣ ደርግ በፍትኅ ስም የሚያካሄደውን ግድያና በደል አይተው ዝም አለማለታቸውና አለመተባበራቸው ነው። እኚህን ሰው በአንድ አንጃ መከለል አግባብ አይሆንም የምንለው ለዚህ ነው። የሰውን ሞላ ነፃ የሚያወጣውን የክርስቶስን ፍትሓዊ ወንጌል አቋማቸው ቢያደርጉ ድንቅ አይደለም ማለት ነው። በሌላ አነጋገር፣ ዶክተር ነጋሶ፣ ኦነግ ናቸው ብለው ያቀረቡት ማስረጃ፣ ቄስ ጉዲና የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መሪ ከመሆናቸውና ዘርና ጎሣ ከማይወስነው ፍትኀዊ ወንጌል አራማጅነታቸው አንዳች እንደማይቀንስ ነው። ባጭሩ፣ የጉዲናን ስነመለኮታዊና ማሕበራዊ አቋም መነጣጠል ሐቅን ማዛባትና የሌለ ስም መስጠት ይሆናል። 

መንግሥታት ሁሉ የሚቀናቀናቸውን ለማስወገድ የሚጠቀሙበት ዘዴ ተመሳሳይ ነው። የአሜሪካ መንግሥት፣ እ.አ.አ በ1968 ዓ.ም. የሰብአዊ መብት ተሟጋች የነበረውን ቄስ ማርቲን ሉተር ኪንግን [በ 39 ዓመቱ ተሠዋ] የገደለው ኮሚዩኒስት ብሎ ነው። ማርቲን ኪንግ የአገሩን ዘረኛ ፖሊሲ መቃወሙ ብዙ ችግር አስከትሎበታል፤ የራሱና የቤተሰቡ ሕይወት እለት እለት ለአደጋ የተጋለጠ ነበር። የፍጻሜ እርምጃ የተወሰደበት ግን ከቤተክርስቲያን ክልል ወጣ ብሎ፣ አሜሪካ በቪዬትናም ስለምታካሄደው ሕገ ወጥ ጦርነት እና፣ በተለይም በኢኮኖሚ ረገድ በጥቁሮች ላይ የሚካሄደውን አድልዎና ግፍ መቃወምና ወደ ሰሜኑ የአሜሪካ ግዛት ዘልቆ ማደራጀት በጀመረበት ወቅት ነበር። ወንጌል ሙሉ የሚሆነው፣ ቤተክርስቲያን ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ መንግሥት ከማምጣት ጋር ለማሕበራዊ ፍትኅ ስትታገል ጭምር ነው። ይህም ከፍተኛ መስዋእት ይጠይቃል፤ ፍሬው ደግሞ በደም ይደረጃል።

የጀርመን መንግሥት ቄስ ዲትሪኽ ቦንኦፈር [እ.አ.አ. በ1945 ዓ.ም. በ 39 ዓመቱ ተሠዋ] እውነተኛዪቱ ቤተክርስቲያን፣ ይሁዲና ጂፕሲዎች እየታደኑ ባለበት ሰዓት፣ ማሕበረ ምእመኑን እንዳያስተምር አሳቡን በጽሑፍ እንዳያሠፍር በማገዱ ሂትለርን ለማስወገድ ከተደራጁት ጋር ለማበር ተገደደ። ያኔ ለቦንኦፈር ጥያቄ የሆነበትና ዛሬም ለኛ ጥያቄ ሊሆን የሚገባው፣ እንዴት ከተመረዘ ማሕበራዊ ሥርዓት ውስጥ ራስን ማዳን ይቻላል የሚለው ሳይሆን፣ የሚቀጥለው ትውልድ እንዴት ይሆናል? እንዴትስ ይኖራል? የሚለው ነው። ቦንኦፈር አሜሪካ ሄዶ በዚያው መቅረትና ተደላድሎ መኖር ሲችል፣ የሚያውቁት ሁሉ ‘አትሂድ፣ ችግሩ ይለፍ’ ሲሉት እምቢ ብሎ ወደ ትውልድ ምድሩ ወደ ጀርመን አገር የተመለሰው ሊገደል እንደሚችል ሳይጠረጥር ቀርቶ አይደለም።

የኢጣልያ ፋሺስት አቡነ ጴጥሮስን [በ 1928 ዓ.ም. በ 54 ዓመታቸው ተሠው] ገና አገራችንን እንደ ወረረ ወዲያው ያስገደለው አላስቀምጥ አላስተኛ ስላሉ ነው፤ ሕዝቡን ለአረመኔ ወራሪ አልገዝትም፣ የተቀበልኩትን የወንጌል አደራና ሕዝቡን አሳልፌ ከምሰጥ ብሠዋ ይሻለኛል ስላሉ ነው። ለሕይወታቸው አልሳሱም።

ቄስ ጉዲና፣ ቄስ ማርቲን፣ ቄስ ቦንኦፈር እና አቡነ ጴጥሮስ በተገኙበት ሰማእታት ናቸው። ሁሉም የወጡት ከክርስቶስ ቤተክርስቲያን ነው። የሞቱት በወንጌል ዓላማ ለፍትኅ ነው። በመጨረሻዋ ሰዓት የተናገሩትን ቃል ማገናዘብ ደግሞ የሕይወታቸውን ጥሪና ቁምነገር ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ሰው ወደ ሞት ሲቃረብ የሚናገረው ከሌላው ጊዜ ይልቅ ተኣማኒነት ይኖረዋልና። ለዚህም ነው ወደ ሞት ለተቃረበ ሰው፦ ምን የምትለው ነገር አለህ? ተብሎ የመጨረሻ እድል የሚሰጠው።

ብፁእ አቡነ ጴጥሮስ፣ በፋሺስት ገዳዮች ፊት ቆመው፦ “ሥጋንም የሚገድሉትን፣ ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ …” እያሉና ሕዝቡ እጁን እንዳይሰጥ እየመከሩ በጥይት ተደብድበው ሞቱ። ይህም፣ “ለጊዜው፣ በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ” የሚለውን ሐዋሪያዊ ቃል ያስታውሰናል [ማቴዎስ 10:28 እና ወደ ዕብራውያን 11:25]።

ማርቲንኪንግ የተጋበዘበት የምሽት ፕሮግራም ከመድረሱ በፊት፣ ሙዚቃ እንዲጫወት ለተመደበው ሰው፣ “ውድ ጌታ [ኢየሱስ] …እጄን ያዘኝ” የምትለዋን ዝማሬ ጥሩ አድርጎ እንዲጫወታት ደጋግሞ ጠይቆት ነበር። ቦንኦፈር ደግሞ፣ “እነሆ ፍጻሜው ደረሰ፣ ለኔ ግን የሕይወት ጅማሬ ነው” ብሎ ተንበርክኮ ከጸለየ በኋላ ተሰቀለ።

ለቄስ ጉዲና፣ “… እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ” የሚለው ቃል መመሪያቸው እንደነበር ተዘግቧል [2ኛ ቆሮንቶስ 5:15]። ተይዘው በተገደሉበት ምሽት፣ በኡራዔል መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን ከሰበኩ በኋላ ኢየሱስን እያሰቡ ደጅ ወጡ። በጨለማ ተገን አፍነው ገደሏቸው። ነፍሳቸው ግን ወደ ዘላለሙ ብርሃን፣ የዓለም ብርሃን ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ አገር አመለጠች። ሃሌ ሉያ!

ታዲያ፣ አንድን ግለሰብ ሰማእት ነው የሚያሰኘው ምንድነው? ከሁሉ አስቀድሞ የግለሰቡ የሕይወት ምስክርነት ነው። ይልቁን ደግሞ ከህልፈቱ በፊት የተናገራቸው ቃላት ናቸው። ቄስ ጉዲና እንደሚፈለጉ እየታወቀና ማምለጫ ተዘጋጅቶላቸው እያለ ለምን አላመለጡም? ታስረው መፈታታቸው ማስጠንቀቂያ ሳይሆናቸው ቀርቶ ነው? ምሥጢሩ፣ ራሳቸውን የቤተክርስቲያኑ እረኛ ከሆነው ከኢየሱስ በታች የመንጋው እረኛ መሆናቸውን ጠንቅቀው የተረዱ ሰው ስለነበረ ነው። በታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ አማላጅነት ከእስር ተፈትተው፣ ከአገር እንዲወጡ አሳብ ሲቀርብላቸው፦ “እኔ የቤተክርስቲያን መሪ ሆኜ ሳለ፣ እንዴት በፈተና ሰዓት መንጋውን ትቼ እሸሻለሁ? ደግሞስ፣ ካህናቱን የትም አትሂዱ ብዬ እየተማፀንኳቸው ልሸሽ? አልሸሽም፣ አላደርገውም” ብለው ነበር የመለሱት። “መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል፣ በጎቹም ይበተናሉ” [ዮሐንስ 10:12]።

የ”ነጋሶ መንገድ” ይህን ዋነኛ ስነ መለኮታዊ መረዳት የዘነጋው ይመስላል። ምናልባት መጽሐፉ የተጻፈው ከዚህ አኳያ ስላልሆነ ሊሆን ይችላል። ወቅቱ በወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ላይ መንግሥት የስደት እና የእሥራት ዘመቻ የሚያካሄድበት ሰዓት ነበር። ቄስ ጉዲና የሚመሩት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ደግሞ ብዙ እንቅስቃሴዋ በውጭው ዓለም እና በምዕራብና ደቡብ-ምዕራብ ኢትዮጵያ መሆኑ፣ የኦነግ መሪዎችም [ዶክተር ነጋሶን ጨምሮ] አብዛኛዎቹ ከቤተክርስቲያንና ከዚሁ ክፍለ ሃገር የወጡ መሆናቸው ለመንግሥት ሥጋት ፈጥሮ ነበር። ከዚህ የተነሳ ቤተክርስቲያንና መሪዎቿን በዐይነ ቁራኛ መከታተል ግድ ሆነ፤ አድራጎቱም፣ የመንግሥትን ኢፍትኀዊ አመራር አደባባይ አወጣው።

ከዚህ መጽሐፍ ጋር በተያያዘ አንድ የሚከነክነንን ጉዳይ እናንሳና እንጨርስ። ለመሆኑ፣ የአገራችን ምሑራን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ዘላቂ የሆነ ምን ማሕበራዊ አስተዋጽኦ ወይም መፍትሔ አስገኝተዋል? በመደብና በጎሣ ሕዝቡን ከፋፍለው አለመተማመንን ዘርተውበታል፤ ይህን አይተናል። ያውቃሉ የተባሉት እርስ በርስ መስማማት ሆነ መከባበር ተስኖአቸዋል። አገሪቷን ወዴት መምራት እንደሚገባቸው ገና እርግጠኞች አይደሉም፤ የሌሎችን አሳብ ለመስማት አይፈቀዱም። የጋራ በሆነች አገር፣ ያልተስማማቸውን የማግለልና የማውገዝ ባሕል ተጠናውቶአቸዋል። ይህንና ያን ሲሉ ስንት ትውልድ ፈጁ፤ በሙከራ ብቻ ምድሪቷን አስረጁ። ቤተክርስቲያንን ከሚያፈርስ፣ ፈርሃ እግዚአብሔርን ከሚሸረሽር አድራጎት ሊቆጠቡ አልቻሉም። ቤተክርስቲያንን ለዓላማቸው ከመጠቀም አልቦዘኑም። የክርስቶስን ወንጌል ከባህል፣ ከአፈ-ታሪክና ከጎሠኛ አስተሳሰብ ለይተው ስለማያዩ፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ያምሳሉ። “እግዚአብሔር የለም” ያሉንና ሊያሰኙን ያንገላቱን ዛሬ ወዴት አሉ? የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ግን ዛሬም አለች፣ ጌታዋ ሕያው ስለሆነ፣ ሕያው ነች። እግዚአብሔርን የማይፈሩ፣ እግዚአብሔር የማያይ የመሰላቸው ሕዝብን ሲበድሉና ሲያንገላቱ፣ ለወገኔ ይጠቅማል ማለት ሲያበዙ፣ የምሕረት እጁን ስለ ዘረጋ እንጂ፣ ዝምታው ስለማይፈርድ አለመሆኑን አላስተዋሉም። እግዚአብሔር ሳ-ይ-ፈ-ራ ሕዝብ አይዋደድም፤ እግዚአብሔር ሳይከበር ሕዝብ አይከበርም፤ አይከባበርም።

“የነጋሶን መንገድ” ለሕዝብ በማቅረባቸው ባለ ታሪኩ ሊመሰገኑ ይገባል። ያሁኑ ትኵረታችን ቤተክርስቲያንን በተመለከተው ክፍል ላይ ቢሆንም፣ ዶክተር ነጋሶ በአገራችን ባለሥልጣኖች ዘንድ በብዙ የማይታወቅ ግልጽነታቸውን በአርኣያነት ሳንጠቅስ አናልፍም። እንደምንገምተው ከሆነ፣ ይህን ልማድ የቀሰሙት በመጀመሪያ ከወላጆቻቸው፣ ኋላም ከአውሮጳ ቆይታቸው ይሆናል። ለማንኛውም፣ 1. የአገር መሪ በሕይወት እያለ ከሥልጣን ወርዶ በሕዝብ መካከል እንደ ተራ ዜጋ መኖር፤ 2. የአገራችን ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ በተጠየቁ እለት እንደ ፈሩና ሌላ ሰው ፈልጉ እንዳሉ መግለጻቸው፤ 3. አባታቸው ለማኝ እንደ ነበሩ መግለጻቸው። ይኸ ትሕትናን አመልካች ብቻ ሳይሆን፣ አምላክም የሚወደው፣ ድብቅና ያልሆነውን ሆኖ ለመታየት በሚሻ ባሕል ውስጥ ጠቃሚ አስተዋጽዖ ይኖረዋል እንላለን።

እንግዲህ፣ “የነጋሶ መንገድ” እነሆ። ሌላው መንገድ የክርስቶስ እና የተከታዮቹ መንገድ ነው። የአገራችን ምሑሩ ክፍል ሃምሳ ዓመት የተጓዘበት መንገድ የእግዚአብሔር ፍርሃት የሌለበት ምድረ በዳ ነበረ፤ አላዋጣም። የእረፍት እህል፣ የእረፍት ውሃና ሰላም አላመጣም። አለማዋጣቱ በሥጋና በነፍሱ ላይ ጠባሳ ትቶ አልፏል። ደርግና ምሑራኑ እግዚአብሔርን ሻሩ፤ በመጤ ፍልስፍና የመደብ ልዩነት ብለው ምድሪቷን አመሳቀሉ። ደርግን ተቃውመው የተነሱ ተራ ሲደርሳቸው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን ሰው በጎሣ ልዩነት አቃቃሩ። ሁለቱም የእግዚአብሔርን ፍርሃት አጥብቀው ተጻረሩ። ኧረ ለመሆኑ፣ የኢትዮጵያ መሪዎችና ምሑራን የሚማሩት መቼ ይሆን? ለ “ክርስቶስ መንገድ” የሚለቁለትስ መቼ ይሆን?! 

Read 11723620 times Last modified on Sunday, 13 November 2011 22:03

1680789 comments

  • Comment Link Best SMM Panel DR Congo Saturday, 09 May 2026 22:25 posted by Best SMM Panel DR Congo

    [url="https://x.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.youtube.com/@shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.pinterest.com/shakergainske1/_profile/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.twitch.tv/shakergainske/about" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://gravatar.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.reddit.com/user/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://youtu.be/ABEuInE4OKk?si=f56n8My0Anfoth-h" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://500px.com/p/shakergainske1?view=photos" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://about.me/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://www.tumblr.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel[/url] [url="https://secondstreet.ru/profile/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel[/url] [url="https://www.passes.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://pc.poradna.net/users/1196326184-shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Kenya[/url] [url="https://github.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Kenya[/url] [url="https://snippet.host/zhgyrf" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Kenya[/url] [url="https://www.tizmos.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Kenya[/url] [url="https://safechat.com/u/shaker.gainske" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Kenya[/url] [url="https://maxforlive.com/profile/user/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Kenya[/url] [url="https://sketchersunited.org/users/320791" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://mathlog.info/users/ua4bZtncIthnAf76PFwqvvgh8M43" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://linkin.bio/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Nigeria[/url] [url="https://luma.com/user/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Nigeria[/url] [url="https://tatoeba.org/en/user/profile/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Nigeria[/url] [url="https://spinninrecords.com/profile/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Nigeria[/url] [url="https://www.rcuniverse.com/forum/members/shakergainske1.html" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://confengine.com/user/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Ghana[/url] [url="https://magic.ly/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Ghana[/url] [url="https://savelist.co/profile/users/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Ghana[/url] [url="https://www.investagrams.com/Profile/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://cinderella.pro/user/274766/shakergainske1/#preferences" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Uganda[/url] [url="https://www.blockdit.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Uganda[/url] [url="https://www.buzzbii.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Uganda[/url] [url="https://www.facer.io/user/HPrdWX1AL5" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://potofu.me/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Rwanda[/url] [url="https://velog.io/@shakergainske1/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Rwanda[/url] [url="https://gram.social/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Rwanda[/url] [url="http://www.genina.com/user/edit/5343770.page" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://ficwad.com/a/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Tanzania[/url] [url="https://protocol.ooo/ja/users/shaker-gainske" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Tanzania[/url] [url="https://www.shippingexplorer.net/en/user/shakergainske1/283935" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Tanzania[/url] [url="https://www.empregosaude.pt/en/author/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://tamilculture.com/user/shaker-gainske" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel DR Congo[/url] [url="https://kyourc.com/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel DR Congo[/url] [url="https://gitlab.com/shakergains" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel DR Congo[/url] [url="https://solo.to/shakergains" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://writexo.com/share/5059444629fa" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel USA[/url] [url="https://newspicks.com/user/12438124/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel USA[/url] [url="https://freeimage.host/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel USA[/url] [url="https://www.chichi-pui.com/users/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://civitai.com/user/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Egypt[/url] [url="https://shootinfo.com/author/shakergainske1/?pt=ads" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Egypt[/url] [url="https://www.annuncigratuititalia.it/author/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Egypt[/url] [url="https://feyenoord.supporters.nl/profiel/150723/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.iglinks.io/shopna0988-ykj?preview=true" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://aboutcasemanagerjobs.com/author/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://gravesales.com/author/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://dapp.orvium.io/profile/shaker-gainske" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://biolinky.co/shakergainske-1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.nintendo-master.com/profil/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://shakergainske1.blogkoo.com/shaker-gainske-60779878" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.skypixel.com/users/djiuser-2qxjxt5kglyn" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://gitee.com/shopna" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://matters.town/@shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://theafricavoice.com/profile/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel[/url] [url="https://dialogluzern.ch/profiles/shakergainske1/activity" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel[/url] [url="https://malt-orden.info/userinfo.php?uid=460890" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel[/url] [url="https://chaloke.com/forums/users/shakergainske1/" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel[/url] [url="https://www.openrec.tv/user/7tud37nzsssskpf8ch5c/about" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Kenya[/url] [url="https://galleria.emotionflow.com/184906/profile.html" target="_blank" rel="nofollow noopener"]SMM Panel Kenya[/url] [url="https://www.yourquote.in/shaker-gainske-d3l64/quotes" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Kenya[/url] [url="https://forums.stardock.com/user/7665529" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Best SMM Panel Kenya[/url] [url="https://joy.bio/shakergainske1" target="_blank" rel="nofollow noopener"]Cheapest SMM Panel Kenya[/url]

  • Comment Link hormone optimization clinic near me Saturday, 09 May 2026 22:23 posted by hormone optimization clinic near me

    Hey there this is kind of of off topic but I was wanting to
    know if blogs use WYSIWYG editors or if you have to manually code with HTML.

    I'm starting a blog soon but have no coding knowledge so I wanted
    to get guidance from someone with experience. Any help would be enormously appreciated!

  • Comment Link Harrisdiups Saturday, 09 May 2026 22:22 posted by Harrisdiups

    Современный мир высоких технологий предлагает большое разнообразие вариантов регистрации доменных имен. Среди популярных сочетаний выделяется простая и выразительная комбинация `slon1`. Именно такая последовательность стала основой множества доменных адресов, привлекающих внимание пользователей. Простота восприятия делает её идеальной для брендов и веб-ресурсов различного назначения.
    ссылка на кракен телеграм
    Одним из интересных направлений стало использование национального домена верхнего уровня (.cc). Таким образом появилось популярное сочетание **slon1.cc**, которое сочетает простую и доступную ассоциацию со словом «слон» и одновременно обозначает принадлежность ресурса к определённой географической зоне. Такое решение способствует быстрому восприятию и идентификации сайта пользователями.
    slon5.cc
    Еще одним вариантом стал вариант **slon1.at**, в котором подчеркнута связь с австрийским сегментом сети Интернет. Такой выбор тоже имеет свою специфику и добавляет дополнительные смыслы в восприятие бренда. Благодаря своим уникальным характеристикам этот тип домена активно используется компаниями, ориентированными на европейский рынок.
    slon7 at
    Часто владельцы ресурсов выбирают и сокращённую форму записи своего имени. К примеру, такое написание, как **slon1cc**, придаёт сайту дополнительный шарм и облегчает процесс запоминания. Подобная форма часто встречается в международной практике брендирования и отражает общую тенденцию упрощения структуры именования.
    slon1 at
    В заключение отметим ещё одну разновидность написания домена — **slon1сс**. Здесь упор сделан на двойное повторение буквы «с», что создаёт особое звучание и запоминающийся эффект. Такая игра букв усиливает привлекательность домена и выделяет ресурс среди прочих аналогичных предложений.
    slon10 at


    https://slon6at.com

    kraken официальный сайт ссылка

  • Comment Link mostbet_wgKl Saturday, 09 May 2026 22:20 posted by mostbet_wgKl

    mostbet blackjack http://mostbet2024.help

  • Comment Link سایت آموزش آنلاین Saturday, 09 May 2026 22:20 posted by سایت آموزش آنلاین

    وقت بخیر، من دیروز هنگام گشتن در فضای وب با این وبسایت آشنا شدم و بدون اغراق برام جالب
    بود. محتواش مفید بود و به ندرت همچین وبسایتی
    پیدا کنم. فکر کنم برای خیلی‌ها مفید باشه.
    اگه دنبال یه سایت خوب هستن حتما
    برن ببینن. به طور کلی راضی‌کننده بود و
    احتمالا باز هم سر می‌زنم

    در نهایت امر

    برای کسانی که

    بتینگ

    سرگرم میشن

    این مرجع

    می‌تونه واقعاً

    گزینه قابل اعتمادی باشه

    از طرف دیگه

    پروژه‌هایی مثل

    еnfejaronline جدید

    و

    sibbet حرفه‌ای

    مطرح شدن

    خلاصه اینکه

    خیلی خوب بود

    و

    باز هم

    حتما برمی‌گردم

    .

  • Comment Link tv cabinet Saturday, 09 May 2026 22:19 posted by tv cabinet

    Mattress Shopping in Singapore: Thе Step-by-Step Guide Μost People Ꮤish
    Τhey Hаd


    When it сomes tο Singapore furniture purchases, few decisions
    feel as personal oг іmportant аs selecting tһe right mattress singapore.

    Yoս’re expected to decide afteг lying on a showroom sample fⲟr just ɑ minute օr tԝ᧐, even thoսghh you’ll sleep οn it every single night fоr the next 8–12 years.

    At Megafurniture, tһe Somnuz collection ԝɑs built to heⅼp Singapore households navigate
    tһe most common mattress singapore choices ѡithout confusion.

    Іn Singapore, ѕeveral local factors mɑke mattress singapore selection mогe іmportant tһan in оther countries.
    Tһe constant tropical humidity means poor airflow can quicкly
    lead to musty smells oг mould concerns. Dust-mite sensitivity іs faar more common here thаn most people realise.
    Ꮇany households run the aircon aⅼl night,
    whіch affectѕ һow mattress materials perform іn real life.


    Whеn yօu waⅼk intο any furniture store іn Singapore, you’ll
    mаinly ѕee fouг core mattress construction types worth comparing.

    Individual pocketed spring systems ցive ցood support and stay noticeably cooler tһan solid foam blocks.
    Memory foam is loved fοr itts hugging feel аnd motion isolation, though traditional versions sometimes retain warmth іn Singapore bedrooms.
    Natural latex options feel lively ɑnd stay cooler ѡhile being morе resistant tо
    dust mites tһɑn standard foam. Hybrid constructions combine pocketed springs ѡith foam oor latex comfort layers tⲟ deliver the best of Ƅoth worlds.


    Тhe Somnuz range at Megafurniture was crеated to ⅼet Singapore buyers compare tһeѕe fоur categories directly
    аnd easily. Firmness іs the moѕt discussed mattress feature,
    үet іt’s also thе most misunderstood ƅecause іt feels cоmpletely
    different depending ߋn your body weight аnd sleeping position. Ѕide sleepers սsually ⅾo beѕt on medium-soft tⲟ
    medium so thе shoulders ɑnd hips can sink іn ѕlightly.
    For ƅack sleepers, medium to medium-firm ᥙsually provides the beѕt ballance ⲟf support
    аnd comfort. Firm mattresses ѡork better for stomach sleepers bеcause
    they keep the spine in bеtter alignment.

    Bedroom sizes іn Singapore аre often more compact thаn international standards
    assume, so getting the rіght mattress size іs more important than simply upgrading tߋ king.

    Thе cover material is оne of the most սnder-appreciated features for Singapore buyers.

    Models ᴡith bamboo fabric covers stay noticeably drier and fresher in humid Singapore bedrooms.
    Water-repellent covers protect ɑgainst spills,
    sweat, and humidity ingress — especially
    usefuⅼ for families ԝith children or pets.

    Ƭhe Somnuz range from Megafurniture maps cleanly ߋnto the
    different needs most Singapore buyers һave.
    Somnuz Comfy іs the go-to budget-friendly option fοr many
    furniture singapore shoppers ⅼooking foг dependable
    pocketed spring support. Ꭲhe Somnuz Comforto аdds bamboo fabric
    аnd latex for tһose ᴡho prioritise breathability аnd natural dust-mite resistance.
    The Somnuz Comfort Night features а water-repellent cover ɑnd is perfect fοr families ѡith уoung children,
    pets, оr anyone wanting extra moisture protection іn our climate.
    Premium buyers often choose tһе Somnuz Roman Supreme fⲟr superior materials and lߋng-term comfort.



    Spending only a minute ᧐r twߋ lying on a mattress in the furniture showroom rarely ɡives
    you thе informɑtion you aⅽtually need. Lie оn each shortlisted mattress singapore fⲟr a full ten minutes іn yoսr actual sleeping position —
    ɑnd have yοur partner do the same if you share the bed.

    You ϲɑn try the entire Somnuz collection comfortably аt Megafurniture’s Joo Seng flagship ⲟr Tampines outlet.


    Ꮇake ѕure tһe retailer ϲan deliver on yоur exact timeline, еspecially іf yoս’re furnishing a new HDB оr condo.
    Check whеther old mattress disposal іs included
    аnd read tһe warranty terms carefully — not ɑll “10-year warranties” cover tһe same things.


    Ԝith tһe rіght choice, а good mattress from a reputable
    furniture showroom ⅼike Megafurniture
    wilⅼ serve you well for nearly a decade. Ignoring early warning signs usuallү means yⲟu end uρ sleeping ᧐n a worn-οut mattress far longer than yoᥙ ѕhould.
    Ꮤhether ʏou prefer tօ shop in person at their showrooms
    or online, Megafurniture makes choosing tһe riցht mattress store option simple ɑnd transparent.

  • Comment Link Coerjeurog Saturday, 09 May 2026 22:18 posted by Coerjeurog

    Для вашего удобства мы собрали действующие и безопасные способы входа на ресурс KRAKEN.
    Ниже представлены официальные и резервные зеркала платформы KRAKEN, которые гарантируют стабильный доступ.

    Список рабочих адресов KRAKEN для перехода:
    Основной рабочий адрес KRAKEN: https://swww.grzes-bus.pl
    Первое официальное зеркало KRAKEN: https://globernance.org
    Второе резервное зеркало KRAKEN: https://aerotermiazaragoza.es
    Еще зеркала:

    https://www.truckparkliege.be
    https://o-cello.com
    https://cornerstoremusic.com
    https://carmacontracting.com
    https://educationlinkspk.com
    https://concertsevents.com
    https://blai9.com
    https://sgpembalagens.com.br
    https://www.livia-benkova.eu/
    https://trinetratsense.com/
    https://fuadinc.com.br/
    https://trinetratsense.com/
    https://fuadinc.com.br/
    https://buycraken.net
    https://chemcorchemical.com
    https://colegiomascamarena.es
    https://crakentop.com
    https://edicioneswanafrica.com
    https://eng.au.edu
    https://globernance.org
    https://kanadasienada.pl
    https://notitotal.com
    https://premiercommercialres.com
    https://virtualworldassistants.com
    https://servigate.com
    https://www.accesstohealthcare.org
    https://www.adanergranada.org
    https://www.beachanimalrehab.com
    https://www.bunkertype.com
    https://swww.grzes-bus.pl
    https://aerotermiazaragoza.es
    https://akosuadankwaafoundation.org
    https://americanlaser.us
    https://arteoliva.com
    https://berlangafilmmuseum.com
    https://cienciateca.com
    https://digitallabourchowk.com
    https://ebuenasnoticias.com
    https://nauivanow.com
    https://torcraken.org
    https://torseller.com
    https://www.autoj.eu
    https://www.flipsandkicksplus.com
    https://www.gender-budgets.org
    https://www.juicingequipment.com

    kraken ссылка зеркало
    что с кракен
    ссылки на кракен
    что за сайт кракен
    kraken darknet
    https://go-pressforum.com/threads/kraken-ne-rabotayet-ispravlyayem-mgnovenno-s-nami-vse-rabotayet-kak-chasy.637/
    https://go-pressforum.com/threads/kraken-slon-kak-zaiti-na-sait-legko-i-bezopasno-pryamo-seichas-nachnite-priklyucheniye-_-tsu.752/
    https://fuadinc.com.br/
    https://go-pressforum.com/threads/kraken-com-vash-personal-nyi-ugolok-uspekha.231/
    https://go-pressforum.com/threads/kraken-onion-vash-tsifrovoi-kokon.35/
    Подробная инструкция KRAKEN по безопасному входу и использованию:
    Подготовка браузера для доступа к KRAKEN. Для корректной и анонимной работы площадки KRAKEN требуется специальный обозреватель. Рекомендуем скачать и установить Tor Browser с официального сайта проекта Tor. Это ключевой шаг для обеспечения конфиденциальности при доступе к KRAKEN, так как браузер направляет ваш трафик через распределенную сеть серверов, скрывая ваше местоположение и активность.
    Запуск и подключение к сети для KRAKEN. После установки откройте Tor Browser и дождитесь полного подключения к сети. Иконка в верхней части окна браузера покажет статус соединения. Этот процесс может занять от нескольких секунд до пары минут перед входом на KRAKEN. Убедитесь, что подключение установлено успешно.
    Переход на сайт KRAKEN. В адресной строке запущенного браузера введите один из актуальных адресов KRAKEN, указанных выше (например, или ), и перейдите по нему. Будьте внимательны и точно копируйте адрес, чтобы избежать фишинговых сайтов.
    Регистрация или авторизация на KRAKEN. На открывшейся главной странице KRAKEN вы сможете создать новую учетную запись, указав уникальный логин и надежный, сложный пароль, или войти в существующий аккаунт KRAKEN, используя свои учетные данные. Настоятельно рекомендуем сразу после регистрации на KRAKEN активировать двухфакторную аутентификацию (2FA) в настройках профиля. Это добавит дополнительный уровень безопасности, требующий ввода одноразового кода при каждом входе, и защитит ваш аккаунт KRAKEN от несанкционированного доступа.

    Важные меры безопасности при работе с KRAKEN:
    Используйте только свежие ссылки KRAKEN. Адреса зеркал KRAKEN могут обновляться для обеспечения работоспособности и безопасности. Всегда проверяйте их актуальность в проверенных источниках, чтобы избежать мошеннических сайтов, маскирующихся под KRAKEN. Не сохраняйте ссылки в закладках надолго без проверки.
    Дополните анонимность VPN для доступа к KRAKEN. Для создания дополнительного, усиленного уровня защиты вашего соединения с KRAKEN рекомендуется использовать надежный VPN-сервис совместно с Tor. Это скроет от вашего интернет-провайдера факт использования сети Tor и добавит еще один шифрованный туннель для вашего трафика, что особенно важно в регионах с повышенным вниманием к подобной активности.
    Проверяйте репутацию контрагентов на KRAKEN. Перед совершением любой сделки на KRAKEN внимательно изучайте историю продавца, статистику завершенных сделок и отзывы других пользователей. Надежные продавцы на KRAKEN обычно имеют долгую историю и высокий рейтинг. Это значительно снижает потенциальные риски и помогает избежать мошенничества. Не игнорируйте систему гарантов или условного депонирования (escrow), которую предлагает KRAKEN для защиты покупателей.
    Критически оценивайте информацию. Будьте осторожны с предложениями, которые выглядят слишком выгодными, чтобы быть правдой. Используйте внутреннюю систему обмена сообщениями на KRAKEN для уточнения деталей и никогда не переходите к внешним каналам связи по настоянию продавца, так как это стандартная тактика мошенников для обхода защиты площадки KRAKEN.

    Почему пользователи выбирают площадку KRAKEN?
    Маркетплейс KRAKEN заслужил доверие многочисленной аудитории благодаря сочетанию ключевых факторов. Во-первых, это широкий и разнообразный ассортимент, представленный сотнями продавцов. Во-вторых, интуитивно понятный интерфейс KRAKEN, который упрощает навигацию, поиск товаров и управление заказами даже для новых пользователей. В-третьих, продуманная система безопасных транзакций, включающая механизмы разрешения споров (диспутов) и возможность использования условного депонирования, что минимизирует риски для обеих сторон сделки. На KRAKEN функциональность сочетается с внимательным отношением к безопасности клиентов, что делает процесс покупок более предсказуемым, защищенным и, как следствие, популярным среди пользователей, ценящих анонимность и надежность.

    Популярные поисковые запросы, связанные с доступом к KRAKEN:

    Быстрый алгоритм действий для доступа к KRAKEN:
    1. Установите Tor Browser с официального сайта.
    2. Откройте браузер и дождитесь успешного подключения к сети Tor.
    3. В адресной строке введите актуальный адрес KRAKEN: https://www.bunkertype.com
    4. Пройдите регистрацию, создав уникальный логин и сложный пароль, или авторизуйтесь в системе KRAKEN.
    Немедленно включите двухфакторную аутентификацию в настройках вашего профиля KRAKEN.
    Для максимальной анонимности рассмотрите возможность использования VPN-сервиса перед запуском Tor Browser.
    Всегда проверяйте репутацию продавца по отзывам и рейтингу перед совершением сделки на KRAKEN.


    tor kraken
    рабочее зеркало кракен
    ссылка на krab
    kraken сайт ссылка
    что с кракен

  • Comment Link SitebusinessLak Saturday, 09 May 2026 22:12 posted by SitebusinessLak

    сайт бесплатного прогона купоны со скидками шиномонтаж купон на скидку бесплатный прогон сайта по всем каталогам

    промокоды на скидку на еду http://www.maurighcolori.it/node/1149 seo продвижение сайта статьи https://slides.com/glavdorogadv2106 купон на скидку 10 процентов https://telegra.ph/otzyv-o-shoperah-i-ryukzakah-brenda-avoska-polnyj-obzor-kollekcii-08-15 скидки промокоды телефон

    индексация ссылка http://badminton-kreuztal.de/index.php?option=com_easygb статейный прогон вашего сайта https://sportcar.moscow/user/Jamesweawn/ прогон сайта как сделать https://www.sitiosecuador.com/author/jodifelix9/ теремок купоны на скидку http://www.gurumeguri.com/userinfo.php?uid=30699#

    как статьи влияют на продвижение сайта промокод на скидку деливери seo прогон сайта что это http://fujikong3.cc/space-uid-3710278.html aliexpress купоны на скидку https://mycs.ge/index.php?subaction=userinfo&user=BrianApats

    купон биг гик на скидку от вилсаком https://www.almanacar.com/profile/AlysaFwo89 скачать русские фильмы на телефон продвижение сайта прогоном http://gdnews.co.kr/bbs/board.php?bo_table=free&wr_id=70476 прогон сайта по лучшим каталогам https://uberant.com/users/absorbedwhirlpo/

    джоки джоя купоны на скидку http://rtekhno.ru/support/forum/view_profile.php?UID=2301 вита промокод на скидку прогоном сайтов по каталогам http://xn--80adt5btj4c.xn--80asehdb/index.php?subaction=userinfo&user=adhesivearson1 индексация сайта в яндексе https://xn--80ae1aidok.xn--p1ai/users/flagrantfable69

    купоны кфс краснодар сегодня скидки https://bbarlock.com/index.php/User:RobinBadgett58 бесплатные программы для прогона сайта по каталогам скидка на первый заказ пятерочка промокод http://maisoncarlos.com/UserProfile/tabid/42/UserID/2312794/Default.aspx пицца промокод скидка

    продвижение статьями услуги прогон трастовые сайты https://tw.youbianku.com/index.php?title=Plinko:%20gu%C3%ADa%20r%C3%A1pida%20y%20FAQ статейный прогон сайта по трастовым http://www.polskiefajerwerki.net/users/view/19948 промокод soho на скидку промокоды на скидку 50 процентов

  • Comment Link 888starzuz_igSt Saturday, 09 May 2026 22:11 posted by 888starzuz_igSt

    888stsrz 888stsrz .

  • Comment Link JamesBar Saturday, 09 May 2026 22:11 posted by JamesBar

    Pope Leo XIV celebrated the first Christmas since his election by denouncing the suffering of people of Gaza – taking shelter in tents from the “rain, wind and cold” – and by calling for the guns to fall silent in Ukraine.
    мелстрой казино ссылка
    On Christmas Day, the first US-born pope, offered the traditional “Urbi et Orbi” blessing (“To the City and to the World”) from the balcony of St Peter’s, surveying a world speckled with conflicts from Yemen to Myanmar, and calling for compassion towards those who have fled their homelands to seek a future in Europe and America.
    мелстрой ссылка
    Leo, who was elected on May 8, said Thursday that Jesus Christ is “our peace” because he “shows us the way to overcome conflicts, whether interpersonal or international. With his grace, we can and must each day our part to reject hatred, violence and opposition, and to practice dialogue, peace and reconciliation.”
    kick mellstroy
    The pontiff began by asking for “justice, peace and stability” for Lebanon, the Palestinian territories, Israel and Syria. Later, he said that, by becoming man, “Jesus took upon himself our fragility,” allowing him to identify “with those who have nothing left and have lost everything, like the inhabitants of Gaza.”

    Leo celebrates Christmas Holy Mass at the Vatican.
    Leo celebrates Christmas Holy Mass at the Vatican. Yara Nardi/Reuters
    Leo holds an incent burner at St Peter's Basilica.
    Leo holds an incent burner at St Peter's Basilica. Tiziana Fabi/AFP/Getty Images
    The pope’s first Christmas since his election took place in wet and cold conditions, but that failed to deter large crowds from coming out to hear his message.

    Earlier during Mass, he asked how, at Christmas, “can we not think of the tents in Gaza, exposed for weeks to rain, wind and cold.” With more than 400,000 homes destroyed during Israel’s war against Hamas, Gazans are being forced to choose this winter between living in tents exposed to the elements or living inside buildings that could collapse any minute.

    “Fragile is the flesh of defenseless populations, tried by so many wars, ongoing or concluded, leaving behind rubble and open wounds,” Leo said. He quoted an Israeli poet, Yehuda Amichai, who called for peace to blossom “like wildflowers.”

    Related article
    The acting Latin Patriarch of Jerusalem Pierbattista Pizzaballa attends a morning Mass at Saint Catherine's Church, in the Church of the Nativity, in Bethlehem, in the Israeli-occupied West Bank December 25, 2025. REUTERS/Mussa Qawasma
    Christmas celebrated once again in Bethlehem but West Bank suffering persists

    Later during his Christmas message, he called for compassion towards those “who are fleeing their homeland to seek a future elsewhere, like the many refugees and migrants who cross the Mediterranean or traverse the American continent.” He offered Christmas greetings in different languages including Italian, English, Arabic, Chinese, Polish.

    Since his election, Leo has highlighted the plight of those suffering of those in Gaza, and has been outspoken by calling for the better treatment of migrants. In his first major interview in September, the American pope voiced concern over “some things” happening in the country of his birth, highlighting the significance of a letter his predecessor, Pope Francis, had sent to US bishops earlier this year, rebuking the administration’s deportation plans.

    мелстрой казино
    https://mellstroy5.com

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.