ትንሣኤው ታውጇል!

እንግዲህ በሃጢያት
በሞትም ፍርሃት. . .

ታስረን አንገዛም ትንሣኤው ታውጇል . . .
ለኔም ላንተም ላንቺም ፋሲካችን ታርዷል!

 ዘውዱ ሚካኤል | ሂዩስተን

 

he is risen

Photo: Jon McNaughton